Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18986
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ባጫ ማንን ለማታለል ይሆን የለውጡ መንግስት አባይን ገደበ እያለ የሚዋሽውና በኢትዮጵያዊነት የሚሸቅጠው?

Post by Axumezana » 26 Jan 2026, 04:25

ትናንትና ለኤርትራ ባንዳ ሆኖ የኢትዮጵያን መሬት አልያዘችም እያለ አብሮ ሲጨፍር እንዳልነበረ አሁን ማንን ነው ባንዳ የሚለው? ወይንን ሲያገለግል ለከርሱ ካልኖረ ለምን የአሰብን ጉዳይ አላነሳውም?


የበሬን ምስጋና ወሰደው ፈረስ በኻላው ተነስቶ ቀድሞ በመድረስ!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10853
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ባጫ ማንን ለማታለል ይሆን የለውጡ መንግስት አባይን ገደበ እያለ የሚዋሽውና በኢትዮጵያዊነት የሚሸቅጠው?

Post by ethiopianunity » 26 Jan 2026, 09:43

የወያኔ ጊዜማ ገንዘቡን ለህዋሀት እየገባ ነበር በአባይ ግደባ ስም የተገነባው እንዲፈርስ በርካሽ ነበር የተጀመረው። ወያኔ ገነባ ማለት አይቻልም


Post Reply