-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤምሬት ቅኝ አገዛዝ ሥር የወደቀችው ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዴት ከመፍረስ እንታደጋት?
በልመና ሀገር መገንባት እንችላለን ወይ?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10093
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤምሬት ቅኝ አገዛዝ ሥር የወደቀችው ሀገራችን ኢትዮጵያን እንዴት ከመፍረስ እንታደጋት?
ከኤምሬት የተበድርነውን ሶስት ቢልዮን ዶላር መክፈል ስላልቻልን የኢትዮጵያ አየር መንገዳችንን ለኤምሬቶች አሳልፈን ከመስጠት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም። ሌላ ነገር ለማድረግ አቅሙ የለንም። ኤምሬቶች በቢሾፍቱ እየገነቡት ያለውን አዲሱ ኤርፖርት ኢትዮጵያን እንዲቆጣጠሩ ያስችላቸዋል። አብቅቶልናል ሀገሪቷ ከእጃችን ወጥታለች።
