Page 1 of 1
ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 19 Dec 2025, 18:48
by Naga Tuma
ይህን ታሪካዊ እና መለኮታዊ ምልክቶች ያሉት የሚመስልን አጭር ጥያቄ ለኢትዮጵያም ሆነ ለዐለም ሕዝብ መመለስ የሚችል ኢትዮጵያዊ ሆነ ኤርትራዊ ምሁር ኣለ?
ፈረኦዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ከሌለ ኣዲስ ኪዳን ዉስጥ ፈረኦን የሚኮንን የማይታረምበት ተዓምር ኣለ?
Re:ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 21 Dec 2025, 14:35
by Naga Tuma
ወልገኢ ዋቄፈና ጄዻሜ ወጎተ ባይኤ ዱረ ዋሺንግተን ዲሲት ቆጳኤ እረት አርገምቴ ጃርሰ ቦረና ታኤ ፉልዱረት ብዮተ አረበ ዴምቴ ዳዕመን ኣዳ ኬሰት ሀራሙ ጄዸመን ባይኤን አርጌ ከን ጄቴ ቀመር ዩሱፍ ፈረዖን ፍደለ ከነስ ኡመን ማል ቤኩ ቱሬ ጄቴ ገጋፈቴ?
ወልተጂ ከነ ከን ዱብፍቱ ዮ ታቴ።
ሞ ወልሳን ከን በሬሱ ፊ ከን በሬሰኒፍ አከ አዝማሪት ወልሰ መሌ ፈረዖን ማል ቤኩ ቱሬ ጄዼ ህን ገጋፈቱ ጄቴ ቴሴ?
ቃሉት ዴብቴ ሰገዳ ጅርተ ሞ፣ አመንቲ ዳዕመን አከሲ ዸልቸ ጄቴት ሰገደ ሞ፣ ገተተ በትለርት ሰገደ?
አፍረን ቃሎ ተአኒ ሄረ ፈረዖ ዱሪ ቃሉ ጄዸሜ ከን ኤጉ ፊ ባቱ ቁሉቢ ገብርኤል ተኤ ገንደ ኬ እራ ፈጎ ጅሩ ላተ?
ወልሳን አፍረን ቃሎ ተእኑ መሓመድ ሼካ አከ እብሳ ጉታ ከን ጄዼ ኤኙ ላተ?
ፈረዖን ኩነኔ ቀቡ ጄዸመን ገጋፈቹን ጋራ አመ ጎዳት ከነ ከነ ነመ ጋፈቺሰ።
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 22 Dec 2025, 05:33
by Naga Tuma
የጥንት የጠዋቱ ፈረዖዎች
አሙን ባዮች ኣማኞች
ምን በድለዉናል ጓዶች?
ኑና በኣንድነት እንወያይ
የምንሰማ ስለሆን ከላይ
ለዘላለሙ እንዳንለያይ
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 22 Dec 2025, 19:08
by Naga Tuma
አክናተን ፈረዖዉ፣ ምናስም ፈረዖዉ
በኢትዮጵያ እግዜር ስር ኢትዮጵያ ኖረዉ
የኢትዮጵያን ንዝህላል ምን ባህር ኣሻገረዉ?
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 23 Dec 2025, 19:29
by Naga Tuma
ፈረዖዎቹ ተራ በተራ ሲነሱ
ገዳማቱ መቼም ታላቁን ኣይረሱ
ኣድባራቱም መቼም ታላቁን ኣይረሱ
ገብረመሓመዶች በምርቃና ካስታወሱ
ገብረክርስቶሶች እነማንን እጅ ይንሱ?
የበትለር አጋሰሶችስ እንዴት ይርሱ?
Re: ፈረኦዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 23 Dec 2025, 19:40
by Abere
Nega Tuma,
You are increasingly becoming an outstanding retard on this forum. You don’t even know the origin of the name Pharaoh, yet you collide and solder words to rhythm like Orommuma. Pharaoh is derived is derived from the Egyptian per-aa (great house).
የዚህ ፎረም ገተት ሆንክ እኮ
Re: ፈረኦዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 24 Dec 2025, 18:18
by Naga Tuma
የእንግዴ ልጅ፣ ሂድ እና የፈረዖ እግዝኣብሔር ማለትን ትቶ እየሱስ ነኝ ያለ ገተተ በትለር ስር ተኛ።
Abere wrote: ↑23 Dec 2025, 19:40
Nega Tuma,
You are increasingly becoming an outstanding retard on this forum. You don’t even know the origin of the name Pharaoh, yet you collide and solder words to rhythm like Orommuma. Pharaoh is derived is derived from the Egyptian per-aa (great house).
የዚህ ፎረም ገተት ሆንክ እኮ
Re: ፈረኦዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 25 Dec 2025, 21:36
by Naga Tuma
የኢትዮጵያ ያለፉት ሃምሳ ዓመታት ብቻ ሳይሆን ያለፉት ሁለት ሺህ ዓመታት ገደማ የጨለማ ዘመናት መባል የሚችሉትን በጥልቁ ለመገንዘብ የሚከተሉትን ሁለት ጥቅሶችን ማንበብ ብቻ በቂ ነዉ።
የመጀመርያዉ ጥቅስ እዚህ መድረክ ላይ የተጻፈዉ አሜሪካ ዉስጥ ለብዙ ዓመታት መኖሩ በሚገመት ኢትዮጵያዊ ምሁር ነኝ በሚል ነዉ።
የዮሐንስ ወንጌል 3-18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ሁለተኛዉ ጥቅስ የተጻፈዉ ከሁልት መቶ ሃምሳ ዓመታት ገደማ በፊት አሜሪካን እንደ ሃገር በመሠረቱት የተጻፈ ነዉ።
“The Greatest Sentence Ever Written” is the title of a recently published book authored by Walter Isaacson:
“We hold these truths to be self-evident, that all men are created equal, that they are endowed by their Creator with certain unalienable Rights, that among these are Life, Liberty and the Pursuit of Happiness".
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 25 Dec 2025, 21:48
by Naga Tuma
የዮሓንስ ወንጌል 3-18 ለመስበክ ኢትዮጵያ የተላኩት የአሜሪካ ሚሺነሪዎች “The Greatest Sentence Ever Written” በጥልቅ የማያዉቁ ነበሩ?
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 25 Dec 2025, 21:59
by Naga Tuma
የኣዉሮፓ የጨለማ ዘመን የተበለ ግዜ የጥንት ግሪክ ጎድስ እና ጎደስስ ተረስተዉ ጨለማ ዉስጥ ኖሩ። የታላቁ ሳይንቲስት አርኪሚዲስ ግኝትም እንደዛዉ።
የምስራቅ ኣፍርካ የጨለማ ዘመናት ያልኩኝ ግዜ ዉስጥም የጥንት ፈረዖዎች ጨለማ ዉስጥ ኖሩ። ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት አክናተን የተባለ ታላቅ ፈረዖ የነበረ መሆኑ ሳይታወቅ ጨለማ ዉስጥ ኖሮ፣ የአርገመኒ ቆሬ አርጊ አመኒንም ጨምሮ ማለት ነዉ።
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 25 Dec 2025, 22:09
by Naga Tuma
የጥንት ግሪክ ጎድስ እና ጎደስስ ከተባሉት ዉስጥ አስራ ሶስቱ፥
Zeus,
Hera,
Poseidon,
Hades,
Athena,
Apollo,
Artemis,
Aphrodite,
Ares
Hephaestus,
Hermes,
Demeter,
Dionysus.
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 25 Dec 2025, 22:18
by Naga Tuma
ከጥንት ግብጥ ፈረዖዎች ስሞች ዉስጥ ምናስ ለመጀመርያ ግዜ ታህሳስ 12፣ 2018 ዓም፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተገኝ ይሆን ያስባለኝ ነዉ።
ከኣሁን በፊት ኣንድ እንቆቅልሽ ሆኖብኝ ለኖረ ጥያቄም ፍንጭ ሆነልኝ።
ቢዛሞ የሚባሉት ጎሳ ስለ ፈረዖዎች ታሪክ የምያዉቁት ያላቸዉ ካለ ያጠና የኢትዮጵያ ምሁር ኣለ?
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 26 Dec 2025, 21:29
by Naga Tuma
በእኔ አስተሳሰብ ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሞሰስ የሆነዉ ከስደት በፊት ታላቁ ፈረዖ አክናተን የነበረ መሆኑ በኢትዮጵያዊያን በሰፊዉ ሳይታወቅ ያለፉት በጣም ብዙ ዘመናት የኢትዮጵያ የጨለማ ግዜ ነበር ማለት ይቻላል።
ታላቁ ፈረዖ ያልኩት በምድር ላይ ለመጀመርያ ግዜ ሞኖቴይዝምን ጀምሮ ያስተማረዉ ይህ ፈረዖ ነበር ስለተባለ ነዉ።
በዚህ የጨለማ ዘመናት ዉስጥ ኢትዮጵያ ዉስጥ የተከሰቱ ኣዙሪቶች መካከል፥
1. በፈረዖዎች ዘመናት ያልነበረ ሴም እና ኩሽ ብሎ ኣንዱ የተባረከ ጎሳ፣ ሌላዉ የተረገመ ጎሳ ማለት
2. የፈረዖዎች ዘመን የነበሩትን ቅርስ ላለመተዉ እና ከስደት በኋላ በሰሙት የተባረከ ሴም ሴማዊ መሆን መሻት መካከል ያዘገመ የማንነት ትግል ዉስጥ መግባት
3. ታላቁ ፈረዖ የነበረ አክናተንን ክርስትና የተቀበለዉ ሙሴ እያለዉ እና እስልምና የተቀበለዉ ሙሳ እያለዉ በፈረዖዎች ዘመናት መሠረቱ ኣንድ የነበረ ሕዝብ ሃይማኖታዊ ኣለመግባባት ዉስጥ መግባት። ጎፍታ ማለት እና ጎይታ ማለትን ማስተዋል ብቻ ኣንድ መሠረትን ኣመልካች ነዉ ማለት የሚቻል ይመስለኛል።
4. ኢትዮጵያኒት የሚባሉት እና ኦርሙማ ያሉት ምናልባትን ጥንታዊ መሠረቱ ኣንድ የሆነ ታሪክን በወል ሳይሆን በየፊናቸዉ ለየብቻ ማድረጋቸዉ፣ ቃልቻ እና ቃሉ ልዩነት ነበራቸዉ ብለዉ ማለት ነዉ።
ይህን ሁሉ የበለጠ ግልጽ የምያደርገዉ ኣንዱ የፈረዖንን ኣሻራዎች ሁሉም በየመንደሩ ሲፈትሽ ሊሆን ይችላል።
ጎሳዎች ጎርጓሪዎች እስቲ የፈረዖዎችን ኣሻራዎች በየመንደራችሁ ያገኛችሁ ካላችሁ ፈረዖዎች ኢትዮጵያን ምን በድለዋል ብላችሁ መጠየቅ እና ማወቅ ትችላላችሁ?
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 27 Dec 2025, 15:29
by Naga Tuma
ከታወቁት የጥንት ግብጥ ፈረዖዎች ስሞች ዉስጥ አስሮቹ፥
Khufu
Horus
Menes
Amenhotep
Thutmose
Cleopatra
Tutankhamun
Ramses II
Hatshepsut
Akhenaten (የተሰደደዉ እና ከስደት በኋላ ሙሴ የተባለዉ፣ ግብጣዊ ማንነቱን ለመፋቅ ጥረት የተደረገበት
Re: ፈረዖዎች ኢትዮጵያን የበደሉት ኣለ?
Posted: 27 Dec 2025, 15:47
by Naga Tuma
ኣዉሮፓዊያን ዐይኖቻቸዉን ጨፍነዉ ስለኖሩ
ጎደስ አቴናን ኣዉሮፓ ጨለማ ዉስጥ ኣኖሩ
ዐይኖቻቸዉን የገለጡትን ኣምጠዉ ወልደዉ
እጅግ ኣምርራ የተናወጠች ኣዉሮፓን መዘዉ
ሀ ሁ ከዚህ ጀመረ ኣሉ ወደፊት ተራምደዉ
ኢትዮጵያዊያን ዐይኖቻቸዉን ጨፍነዉ ስለኖሩ
ፈረዖ አክናተንን ኢትዮጵያ ጨለማ ዉስጥ ኣኖሩ
ዐይኖቻቸዉን የገለጡትን ኣምጠዉ ወልደዉ
በኢትዮጵያም የመናወጥን ጽንስ ያዩ ኣፍርተዉ
ጽንሱን ኣወረዱት፣ ኣዋረዱት ኣይበጅም ብለዉ
ሀ ሁ ማለት ከዚህ፣ የፈጠረዉ ፈረዖዉ ከሆነ
ታላቁ ፈረዖ ከጎደስ አቴና በፊት የኖረ ስለሆነ
እያሉ ማስተማር ጀመሩ ዕዉነቱ ይህ ስለሆነ
ታህሳስ 17፣ 2018 ዓም