Page 1 of 1

Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 17 Dec 2025, 06:57
by Axumezana

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 17 Dec 2025, 09:42
by Meleket
Please wait, video is loading...
ምስሉ ላይ የሚታዩት፡ ላጤ ምኒልክ የገበሩት የትግራዩ ራስ መንገሻ ዮሃንስ ናቸው፡ 'ባንበሳ ቆዳ' የተሰራ ጫማቸውን ደንቅረው! :mrgreen:

‘ጀግኖቹ’ የወዳጃችን የኣዅሱመጫላ ኣጎቶች ስእል ደግሞ ወዲ ግድም አለ :mrgreen:
https://www.alamy.com/two-italian-soldi ... 39629.html

Axumezana wrote:
17 Dec 2025, 06:57
Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!
https://www.alamy.com/africa-eritrea-ti ... 35149.html

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 17 Dec 2025, 15:35
by Axumezana
መለከት ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፥ አድዋ የሞተውንና የተማረከውን ሰላቶና እስካሪ እስቲ እዬው!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 18 Dec 2025, 03:12
by Meleket
Meleket wrote:
02 Mar 2023, 03:42
ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም] ሓላይ ወዓድዋ

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡
ኣሉላም ከተምቤን ሳይነሳ ገና፡
ስብሓትም ከሓውዜን ሳይነሳ ገና፡
መንገሻም ከዓድዋ ሳይነሳ ገና፡
እንደነገርናችሁ ኣምናና ታቻምና፡
ጣልያንን ገጥሞታል የቀይባህር ጀግና፡
ባህታ የተባለ የወንዶቹ ቁና።

እሱ መስዋእት ባይሆን ጣልያንን ኣዳክሞ፡
ቋንቋችሁ በሆነ ቫቤኔ ብሪሞ

ለበለጠ መረጃ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290539&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176098&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176921&
:mrgreen:

ሓላይ ወዓድዋ

እቶም ተፋልስዋ፡
ኣብ ኣዘናትዋ፣
እስከ ጥመርዋ፡
ከምዚያ እታ ጽዋ፣

ንኵናት ናይ ሓላይ ጎስዩ ኣትሪፉ፡
ዓድዋ ዓድዋ ይብል ሓበሻ ብኣፉ፡፡
:mrgreen:

ኣዋልድ ሓበሻ እስከ ተሓበና፡
ኣዋልድ ኤርትራ እስከ ተሓበና፡
ምስ በኣል ሮቤርቶ ንኸይትቝረና፡
ንባህታ ወሊድኽን ጅግና ወዲ ጅግና፡
ንርስቲ ዓደቦ በጃ ዝዀነልና።

https://m.youtube.com/watch?v=X0wLckWSPa8

ይህ ምስል የኤርትራዊው ጀግና የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ (ኣባ ጥመር) ነው
Axumezana wrote:
17 Dec 2025, 15:35
መለከት ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ፥ አድዋ የሞተውንና የተማረከውን ሰላቶና እስካሪ እስቲ እዬው!
ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ፡ የሰላቶና የአስካሪ ሞት ብርቅህ ነው እንዴ? ዓድዋ ላይ ብቻ ይመስልሃል ኣይደል ሰላቶና አስካሪ ሂሳቡን ያገኘው። ወገኛ ነህ፡ ያንተው ራስ መንገሻ፡ በሓላዩ ጦርነት የምድሪ ባህሪ ኣርበኞች በባዶ እግራቸው ያራወጡት ሰላቶ ድል ቢቀናው፡ ለሰላቶው “እንኳን ደስ አለን” በማለት ጫማ እንዲልክላቸው ተማጥነው ነበር ሲባል ኣልሰማህምን? ወገኛዉ! ፍዬል ወዲህ ቅዝምዝ ወዲያ ይሉሃል እንዲህ ነው! :mrgreen:

viewtopic.php?f=2&t=290539

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 18 Dec 2025, 20:15
by Axumezana
ጥልያን 50 አመት ሲገዛችሁ፥የአንተ ጀግኖች የት ነበሩ፥ ትሪፓሊ ነበሩ እንዳትለኝ!

መጫን የለመደ አህያና ቅኝ መገዛት የለመደ
ህዝብ በነፃነት፥መኖር አይችልም! በነፃነት ከኢትዮጵያ
በአንድነት፥ ኑሩ ብትባሉ፥ ለግብፅና ለአረቦች፥ ካልተገዛን ብላችሁ፥ አገር የለሽና ወፍ ዘራሽ ሆናችሃል!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 03:54
by Meleket
ያኔ የ50 ዓመቱ ጊዜማ፡ የኛ ጀግኖች፡ የአውሮፓ ቴክኒክ እና ጥበብ ይሸምቱ ነበር ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ! :mrgreen: ቴክኒኩና ጥበቡ ያልተመቻቸው ደግሞ ጣልያን የኣዅሱም ሃወልትን ነቅሎ ሲወስድ የይለፍ ወረቀት ሰጥተው ይሸኙት ነበር፡ የጣልያንን እንግድነት ተቀብለውም በትግራይ በወሎ በጎንደር እስከ ሱማሌ ድረስም ሽኝት ያደርጉለት ነበር። መቼም እንግዳ ማስተናገድ ያበሻ መለያም ኣደል! የተማረኩ የትግራይ ራሶችንና ቤተሰቦቻቸውንም ወደ ሮምና ጣልያንም ለግዞትና ለጉብኝት ሲሄዱም ይለፍ ይሰጧቸው ነበር የኛዎቹ ጀግኖች፡ ብለን እናስቅሃ ወዳጃችን! :mrgreen:

ለመሆኑ በአሁኑ ሰዓት ጀግኖቻችሁ ኢስጦቢያን እያስተዳደሯት ነውን ወይስ . . . ! :mrgreen:
Axumezana wrote:
18 Dec 2025, 20:15
ጥልያን 50 አመት ሲገዛችሁ፥የአንተ ጀግኖች የት ነበሩ፥ ትሪፓሊ ነበሩ እንዳትለኝ!

መጫን የለመደ አህያና ቅኝ መገዛት የለመደ
ህዝብ በነፃነት፥መኖር አይችልም! በነፃነት ከኢትዮጵያ
በአንድነት፥ ኑሩ ብትባሉ፥ ለግብፅና ለአረቦች፥ ካልተገዛን ብላችሁ፥ አገር የለሽና ወፍ ዘራሽ ሆናችሃል!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 06:10
by Axumezana
በቅኝ መግዛትን እንደ ጀግንነትና ስልጣኔ የሚያይ ማንነቱ የተሰለበ ህዝብ ያለው ኤርትራ ብቻ ነው!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 09:45
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana፡ በዚህ በክፍለዘመናችን በግራ መገዛትን እንደ ጀግንነትና ብልጽግና የሚቖጥርክባይ ዕጽዋይ፣ ጀኖሳይድ ወዘተ” እያለ መሬት ላይ የሚንደባለል ሰው ያለባት 'ሃገር' ወይ ክልልስ ዬት ይሆን የምትገኘው ጃል! :mrgreen:

በነገራችን ላይ ሕወሓት ለምን ያህል ዓመታት በሻዕብያ ቀኝ እና ግራ እንደተገዛ እባክህ እንዳትነግረን።
:mrgreen:
Axumezana wrote:
19 Dec 2025, 06:10
በቅኝ መዛትን እንደ ጀግንነትና ስልጣኔ የሚያይ ማንነቱ የተሰለበ ህዝብ ያለው ኤርትራ ብቻ ነው!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 09:56
by sesame
AxumEzana,

This picture was taken in 1998. They are Tigray Militia. Do you notice anything? :lol: :lol: :lol:

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 12:33
by Axumezana
Strategic cooperation between Tigrayans from both sides of the Mereb river was correct and is correct and will be correct.When you try to cross the red lines we will punish you as we did 1998 to 2000. Now wait for another punishment for what you did in 2000 to 2002. This time we will remove Isaias from power and we will implement :
Axumezana wrote:
20 Oct 2023, 09:52
Historic right of Ethiopia to claim it
- Could be developed to multi- billion resorts
- The potash deposit 100% with Ethiopia
- Eritrea will be dependent on Ethiopia for ever( even it may not survive).
- Threat of Eritrea becoming proxy for Egypt will be reduced to zero
- Enough sea shore to explore for the right location to build a port that handles heavy ships

quote=Axumezana post_id=1373110 time=1679176202 user_id=52793]
# Abiy Bring Back Our Access to Red Sea!

[/quote]

Axumezana wrote:
21 Apr 2022, 09:43
It is very painful to know that the country that become
the piercing freedom light to the dark colonized world is still under the yoke of colonialists designed geographical boundary /prison that prevented it from accessing the sea , while it is just 60 kilo meter far from it and it is the most populated nation on the Earth that is land locked. It is also painful to know this happened while it has a legal right to have access to the Red Sea based on African Union charter and United Nation resolution. Furthermore when Isaias invaded Tigray/ Ethiopia in November 2020 with the objective of taking Ethiopian land by force.all agreements with Eriteria in the past are null and void and that has created a unique opportunity for Ethiopia to secure it's rightful access to the Red Sea. Time for every Ethiopian to rally behind the # Bring Back Our Access to Red Sea! campaign and pressurize the Ethiopian government to
stop any discussion on border demarcation with Isaias, announce any previous agreements are null and void, reverse the aggression committed by Eritrea and occupy the land from Assab to the historic Axumite port Adulies. The boundary between Ethiopia and Eritrea to be negotiated with Post-Isaias government of Eriteria.
[/quote]

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 12:56
by sesame
sesame wrote:
19 Dec 2025, 09:56
AxumEzana,

This picture was taken in 1998. They are Tigray Militia. Do you notice anything? :lol: :lol: :lol:

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 19 Dec 2025, 20:57
by Axumezana
Axumezana started the bring back our access to sea campaign , Ethiopians shall finish it!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 20 Dec 2025, 03:29
by Meleket
ወዳጃችን አዅሱመጫላ አንተ ምን ዬማትጀምረው ነገር አለ? “ኣዅሱም ማእከሏ የሆነ ኢትዮጵያን” ለመመስረትም እኮ ንቅናቄ ጀምረሃል።መንገዱን ጨርቅ” ቢያደርግላቸውም፡ ኢትዮጵያውያኖች ግን “ቆባቸውን ቀደው መስፋት” አይመርጡም፡ ምክንያቱም “የእንቶኔን ጠባሳ ያዬ በእሳት ስለማይጫወት” ነው ጉዳዩ።

በግርግር መካከል፡ እሳት ጭረህ አንተ ምን ለማድረግ እንዳሰብክም እኮ ጦቢያዉያን ኣይጠፋቸውም! በዚህ ዘመን ኣማሮችን፡ ኣፋሮችን፡ ደቡቦችን ወረሞዎችንም ኧረ ትግሮቹንም ጭምር ማሞኘት አትችልም። ህልም ግን ስለማይከለከል ማለም ትችላለህ፡ እሱን ተከተሎ የሚመጣብህን ቕዥቱንም ከቻልከው!

ለዚህ ምስሉ ላይ ለሚታዬው ቡሬ ላይ በሻዕብያ ጥይት ለተሳመው የወያኔዋ ኢትዮጵያ ምርኮኛ፡ ወንድሙ የላከለት በግጥም የታጀበ ደብዳቤ እዚ ተያይዟል። ለጨዋት ያህል ነው።
viewtopic.php?t=295030

Axumezana wrote:
19 Dec 2025, 20:57
Axumezana started the bring back our access to sea campaign , Ethiopians shall finish it!

Re: Meleket Tigrayan fathers under Italy were not allowed to have shoes!

Posted: 20 Dec 2025, 10:17
by Axumezana
Meleket ጦርነት ውስጥ መቁሰል መሞት መማረክ ያለ ነው። በሚመጣው ጦርነት በአረጀው የሻእብያ ጦር ላይ ትግራይ ከነበረው ጦርነት በላይ ይሆንባቹሃል! Their is an open invitation for you to join the Axum rebirth movement ! ትግራዋይነትክን ካልተቀበልክ ትግርኛን የምትናገረው በትግረዋይ ቅኝ ስለተገዛህ ብቻ ነው! አንዱን ምረጥ!ትግራይ በመሆናቸው የሚኮሩ ሰው ላስተዋውቅህ!