ግራ ግቢቲንግ እኮ ሆነ.... በቃ እንግሊዘኛው ለአቶ ወርቅነህም ሆነ አባዱላም አልሆኖ እና በአሰተርጎሚ ተጠቅመው በኦሮሚፋ ቢቀዱ ምናለበት?
አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ
እያምታቱ ይሄው 8 አመት ሞላ ከውጭ ጋዜጠኛ ጋር ተቀምጠው ቃለ መጠይቅ ሳያደርጉ::
ግራ ግቢቲንግ እኮ ሆነ.... በቃ እንግሊዘኛው ለአቶ ወርቅነህም ሆነ አባዱላም አልሆኖ እና በአሰተርጎሚ ተጠቅመው በኦሮሚፋ ቢቀዱ ምናለበት?

ግራ ግቢቲንግ እኮ ሆነ.... በቃ እንግሊዘኛው ለአቶ ወርቅነህም ሆነ አባዱላም አልሆኖ እና በአሰተርጎሚ ተጠቅመው በኦሮሚፋ ቢቀዱ ምናለበት?
Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ
ለምንድን ነው የውጭ ጋዜጠኛ የሚፈልገው? አቢይ ኢትዮጵያዊ ነው ! ፈረንጅ አይደለም ቅቡልነቱን የሚወስኑት! የውጭ ጋዜጠኞች ኢትዮጵይስ ስንዴ መለመን አቁማ የራሷን ግድብና መኪና መስራት ስለጀመረች አሁን ስለ የተኛው ረሃብ ሊጽፉ የሚመጡት?
ለምድድን ነው አስገራሚ ስለሆኑት ለውጦች የማይጽፉት?
Abiy does not give a shiit about negative foreign media!
ለምድድን ነው አስገራሚ ስለሆኑት ለውጦች የማይጽፉት?
Abiy does not give a shiit about negative foreign media!
Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ
አንተ መደዴ ሽማግሌ ግን የአቶ አብይን ውታፍ ለመንቀል ባቡር መስመር ላይ ልመነጠፍ ብሎም በዚህ እድሜህ አይንህን በጨው ያጠብከው የልጂነት እድሜህን መንዝረህ ለመጦሪያ እንኳን ላይኖርህ የቻለው እና ውዳቂ ሰው እግር ላይ የጣለህ እንዴት ብትረገም ወይም ምን ሓጢያት ብትሰራ ነው? እርግጠኛ ነኝ ሚስት የለህም ኖረህም ቢያውቅ 7 ሴቶች ነበሩ እነሱም በየተራ ጥለውህ የሄዱ ይመስለኛል:: እንዴት ሰው ህሊናውን በገንዘብ ይሸጣል? እምጽፅፅፅ
Re: አቶ አብይ አህመድ: 7 አመት እኮ አለፈ
Fed_Up wrote: ↑Yesterday, 23:20አንተ መደዴ ሽማግሌ ግን የአቶ አብይን ውታፍ ለመንቀል ባቡር መስመር ላይ ልመነጠፍ ብሎም በዚህ እድሜህ አይንህን በጨው ያጠብከው የልጂነት እድሜህን መንዝረህ ለመጦሪያ እንኳን ላይኖርህ የቻለው እና ውዳቂ ሰው እግር ላይ የጣለህ እንዴት ብትረገም ወይም ምን ሓጢያት ብትሰራ ነው? እርግጠኛ ነኝ ሚስት የለህም ኖረህም ቢያውቅ 7 ሴቶች ነበሩ እነሱም በየተራ ጥለውህ የሄዱ ይመስለኛል:: እንዴት ሰው ህሊናውን በገንዘብ ይሸጣል? እምጽፅፅፅ