Page 1 of 1
የፓትሪስ ሉሙምባ ልጅ ፒያሳ ነበር! አባቱ ሲገደል ክዋሜ ንክሩማ በተመድ የተናገረው!
Posted: 06 Dec 2025, 16:57
by Horus
ኢትዮጵያኮ ታላቅ አገር ነች! ይህው ከ65 አመት በኋላ ልጅና የልጅ ልሎቻቸው ሰብስባ ወደ ነፍሳቸው ስትመልሳልቸው!
Re: የፓትሪስ ሉሙምባ ልጅ ፒያሳ ነበር! አባቱ ሲገደል ክዋሜ ንክሩማ በተመድ የተናገረው!
Posted: 06 Dec 2025, 17:07
by Odie
Horus wrote: ↑06 Dec 2025, 16:57
ኢትዮጵያኮ ታላቅ አገር ነች! ይህው ከ65 አመት በኋላ ልጅና የልጅ ልሎቻቸው ሰብስባ ወደ ነፍሳቸው ስትመልሳልቸው!
ኢትዮዽያ ታላቅ አገር ነበረች ግን እንዳንተ ያለ ኪስ አውላቂ እጅ ወደቀች

Re: የፓትሪስ ሉሙምባ ልጅ ፒያሳ ነበር! አባቱ ሲገደል ክዋሜ ንክሩማ በተመድ የተናገረው!
Posted: 06 Dec 2025, 17:10
by Horus
አይረሴው አመጸኛው አቤ ጉበኛ የፓትሪስ ሉሙምባ አሟሟት ብሎ በልጅነታችን ያስነበበን ይህን ታሪክ ነበር! ትላንት ምነው አዲሳባ በሆንኩኝ ነው ያልኩት! ልጁን ባካል አግኝቼ ያን መጽሃፍ በሰጠሁት!