Page 1 of 1
እንሾሽላ ፣ የገንየ ፣ ሴጦ ፣ ኢሮ!
Posted: 04 Dec 2025, 22:01
by Horus
ልቤን ከዚህ በላይ የሚያሞቀው ነገር የለም! እስላም ክርስቲያን ሳይል የጉራጌ ሙሽሮች ከሰባት ቤት እስከ ስልጤ ፣ ከክስታኔ እስከ ወለኔ የራሳቸው ስም ሰጥተው ሲያከብሩት የማየት ደስታ የለኝም! እንደዚህ ነው ተሸርሽሮ የነበረውን የሕዝባችን አንድነት ተመልሶ የሚቋጨው
እንሾሽላ (ክስታኔ) ፣ የገንየ (ሰባት ቤት) ፣ ሴጦ (ስልጤ) ፣ ኢሮ (ወለኔ) ።
ኢረ በክስታኔ ሙሽሪቷ ቅዳሜ ከሰጓ አጥቢያ ኮሶ ምትጠጣበት ቀን ባህል ነው ።
Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽራ እንሾሽላ) !!!
Posted: 04 Dec 2025, 22:04
by Horus
Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽራ እንሾሽላ) !!!
Posted: 04 Dec 2025, 22:09
by Horus
Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!
Posted: 04 Dec 2025, 22:20
by Odie
የሁሬሳ ህብረትርኢት ፕሮግራም
የዺዺ ኩሊዎች ተስባቡ
Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!
Posted: 04 Dec 2025, 22:26
by Horus
ኢሮ የወለኔ ሙሽሪት እንሾሽላ! ወለኔ የቅርብ ወንድማችን !!! ወለንኛ ልክ እንደ መስቃን በደንብ ነው የምሰማው
Re: የሱዛና ሲራጅ የገንየ (የሰባት ቤት ሙሽሪት እንሾሽላ) !!!
Posted: 04 Dec 2025, 23:00
by Odie
Horus wrote: ↑Yesterday, 22:26
ኢሮ የወለኔ ሙሽሪት እንሾሽላ! ወለኔ የቅርብ ወንድማችን !!! ወለንኛ ልክ እንደ መስቃን በደንብ ነው የምሰማው
Posting these innocent people does not prove anything about you!
You are ሆድ አዳሪ!