Page 1 of 1
ከእርካብና መንበር የተቀነጨበ
Posted: 27 Nov 2025, 06:15
by Selam/
“
ሰዎች እራስ ወዳዶች ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው፣ የሚፈልጉትን ነገር አሳይተህ ወደ ምትፈልገው ስፍራ ውሰዳቸውና ከዚያ ጣላቸው። ከዚያ በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ፣ ገደሉን ሳታይ የሚለውን ተረት ተርትባቸው!”
Re: ከእርካብና መንበር የተቀነጨበ
Posted: 27 Nov 2025, 16:13
by Axumezana
እነ ጌታቹው፥ ፃድቃን፥ ብርሃኑ ነጋና ሌሎችም በዚህ ፍልስፍና ወጥመድ ውስጥ ገብተዋል!
Re: ከእርካብና መንበር የተቀነጨበ
Posted: 27 Nov 2025, 21:33
by Selam/
በሬዎቹ እነሱ መሆናቸው ነው። በእስከ አሁኑ አካሄድህ ከሆነ አንተም ለጋ ሣር ከሰጡህ ሰተት ብለህ ገደሉ ውስጥ እንደምትገባ አልጠራጠርም።
Re: ከእርካብና መንበር የተቀነጨበ
Posted: 27 Nov 2025, 22:18
by Dama
MChiavelli 101. Prof. Almariam, advises Abiy Ahmed
Re: ከእርካብና መንበር የተቀነጨበ
Posted: 28 Nov 2025, 00:20
by Selam/
ችሎ ማደር
ፍናፍንቱ አል ማርያም ወያኔን ለመጣል ተዋጉ ሲል የነበረ ሲሆን፣ አሁን ግን ኦሮሙማን ሳትቃወሙ በሙሉ ልባችሁ ደግፉ የሚል የነተበ ውታፍ ነቃይ አሮጊት ነው።
ቡቺ ቡቺ ቡቺ!
Dama wrote: ↑27 Nov 2025, 22:18
MChiavelli 101. Prof. Almariam, advises Abiy Ahmed