ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል !
የኢ አር ኤርትሮች ፡ ኑ ክትፎ ጠጡ !!!
ያኮረፈ ልጅ እራት ያመልጠዋል !
Re: የኢ አር ኤርትሮች ፡ ኑ ክትፎ ጠጡ !!!
"እሚሉሽን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ" ቅቅቅቅቅቅ ጉድህን በዩቲዩብ ድራማ አይሸፈንም
ዴዴብ ካድሬ
ዴዴብ ካድሬ
Re: የኢ አር ኤርትሮች ፡ ኑ ክትፎ ጠጡ !!!
ፊያሜታ
አማርኛ ባለመቻልህ አልወቅስህም!
ይህ ተረት ግ ን መሰረቱ ጉራጌኛ ስለሆነ በፍጹም ሊገባህ አይችልም!
ተረቱ እንዲህ ነው ...
"የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" !
አሁን ትርጉሙን ልንገርህ ...
አጉል እዩኝ እዩኝ ብለሽ ገበያ ባትወጪ ሰው ሁሉ የሚያማሽን መጥፎ ነገር አትሰሚም ነበር ማለት ነው። እንጂ ሰው የሚልሽን ምክር ብትሰሚ ኖሮ ገበያ አትወጪም ነበር ማለት አይደለም ። የሰው ምክር ብትሰሚ መጥፎ ነገር አይደርስብሽም ነበር ማለት አይደለም ። የተረቱ ትርጉም ድክመትሽን ብታውቂ ኖሮ እዩኝ እዩኝ አትዬም ነበር ማለት ነው። If you know your weakness, be humble. አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው ማለት ነው። ይህ ተረት ምንግዜም ቢሆን ለኤርትራውያን የሚሰራ ነው።

ሁሌ አንጎል ኣለኝ አንጎለ ጎደሎ፥Horus wrote: ↑10 Nov 2025, 15:59ፊያሜታ
አማርኛ ባለመቻልህ አልወቅስህም!
ይህ ተረት ግ ን መሰረቱ ጉራጌኛ ስለሆነ በፍጹም ሊገባህ አይችልም!
ተረቱ እንዲህ ነው ...
"የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ" !
አሁን ትርጉሙን ልንገርህ ...
አጉል እዩኝ እዩኝ ብለሽ ገበያ ባትወጪ ሰው ሁሉ የሚያማሽን መጥፎ ነገር አትሰሚም ነበር ማለት ነው። እንጂ ሰው የሚልሽን ምክር ብትሰሚ ኖሮ ገበያ አትወጪም ነበር ማለት አይደለም ። የሰው ምክር ብትሰሚ መጥፎ ነገር አይደርስብሽም ነበር ማለት አይደለም ። የተረቱ ትርጉም ድክመትሽን ብታውቂ ኖሮ እዩኝ እዩኝ አትዬም ነበር ማለት ነው። If you know your weakness, be humble. አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው ማለት ነው። ይህ ተረት ምንግዜም ቢሆን ለኤርትራውያን የሚሰራ ነው።
የሚሉሽን በሰማኝ ገበያ ባልወጣሽ ማለት ሰዉ ስለኣንቺ የምያማሽን ኣስቀድመሽ ብታዉቂ ኖሮ ገበያ ወጥተሽ መሃል ገበያ ሰምተሽ ባላፈርሽ ኖሮ ማለት ምን ስህተት ኣለዉ?
Re: የኢ አር ኤርትሮች ፡ ኑ ክትፎ ጠጡ !!!
አንድ ጸሃፊ በሚጽፈው አረፍተ ነገር ምን እንዳለ ማወቅ አለበት ። የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ማለት ይህ ተረት አይደልም ። ይህች ሴት በሰፈሯ ሰዎች የመከሯትን እምቢ ገበያ ስለወጠች አይደለም የተተረተባት ። ሰው ስለሷ በድብቅ የሚያማትን መጥፎነቷ ሳታውቅ ነው ገበያ ሄዳ እዩኝ እዩኝ ስትል የተጋለጠችው ። ይህ የተረቱ ቅኔ። አንድ አንባቢ የተጻፈውን አረፍተ ነገር በትትክ ማንበብ አለበት ።
ገበያ ባልወጣሽ የሚሉሽ ባልሰማሽ ነው! ተረቱ በቃ
ገበያ ባልወጣሽ የሚሉሽ ባልሰማሽ ነው! ተረቱ በቃ