Page 1 of 1

ኣንድ የሆረስ ዉርደት ሲገለጥ

Posted: 15 Oct 2025, 17:17
by Naga Tuma
Odie wrote:
11 Oct 2025, 21:14
ሆረስን ከመቃወምህና ስለጉራጌ ከማንሳትህ በቀር ከሆረስ አትሻልም!!
Source: ሆረስን ከመቃወምህና ስለጉራጌ ከማንሳትህ በቀር ከሆረስ አትሻልም!!

ይህን ዐረፍተ ነገር የጻፈዉ ሆረስ እራሱ መሆኑ የሚገመት ነዉ። ከጥቂት ቀናት በፊት እዚሁ ፎረም ላይ ተጽፎ የተነበበ ነዉ።

የተጻፈዉ በትክክል የገባኝ ከሆነ ለጉራግኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክልላዊ ኣስተዳደር ኣስፈላጊነት የማለት ሀሳብ ከሆረስ ኣዕምሮ የመነጨ ሳይሆን ከሌላ ሰዉ ኣዕምሮ መንጭቶ ሆረስን ኣሳምኖት የተቀበለዉ ነዉ።

Re: ኣንድ የሆረስ ዉርደት ሲገለጥ

Posted: 15 Oct 2025, 17:31
by Odie
Naga Tuma wrote:
15 Oct 2025, 17:17
Odie wrote:
11 Oct 2025, 21:14
ሆረስን ከመቃወምህና ስለጉራጌ ከማንሳትህ በቀር ከሆረስ አትሻልም!!
Source: ሆረስን ከመቃወምህና ስለጉራጌ ከማንሳትህ በቀር ከሆረስ አትሻልም!!

ይህን ዐረፍተ ነገር የጻፈዉ ሆረስ እራሱ መሆኑ የሚገመት ነዉ። ከጥቂት ቀናት በፊት እዚሁ ፎረም ላይ ተጽፎ የተነበበ ነዉ።

የተጻፈዉ በትክክል የገባኝ ከሆነ ለጉራግኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ክልላዊ ኣስተዳደር ኣስፈላጊነት የማለት ሀሳብ ከሆረስ ኣዕምሮ የመነጨ ሳይሆን ከሌላ ሰዉ ኣዕምሮ መንጭቶ ሆረስን ኣሳምኖት የተቀበለዉ ነዉ።
ቱማ!
Don’t confuse and convince like shimelis Keptisa!
Say it clearly what you wanted to say :lol: :lol:

Re: ኣንድ የሆረስ ዉርደት ሲገለጥ

Posted: 16 Oct 2025, 00:33
by Right
Naga deliberately post vague and confusing comments.

For whatever reasons, probably political, he enjoyed doing it.