Page 1 of 1

ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን! ባባ ኢሱን በደስታ ያስፈነጠዘ ዜና

Posted: 09 Oct 2025, 19:19
by almaze
Please wait, video is loading...

Re: ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን! ባባ ኢሱን በደስታ ያስፈነጠዘ ዜና

Posted: 09 Oct 2025, 19:23
by Deqi-Arawit
Kentiba Seraye is a flip flapper. :mrgreen: This idiot would sell eritrea for the price of coca cola hence,

Posted: 09 Oct 2025, 19:55
by eden
If he truly believes what he’s saying, he should make his case to Eritrean and Ethiopian people, not Abiy. Abiy is not interested in bringing people together, he’s interested in dividing people. This is his record.

Re: ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን! ባባ ኢሱን በደስታ ያስፈነጠዘ ዜና

Posted: 09 Oct 2025, 21:13
by almaze
አሁንስ ግራ ገባኝ ማንን እንመን ?

Please wait, video is loading...

Re: ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን! ባባ ኢሱን በደስታ ያስፈነጠዘ ዜና

Posted: 09 Oct 2025, 22:16
by almaze
almaze wrote:
09 Oct 2025, 21:13
አሁንስ ግራ ገባኝ ማንን እንመን ?

Following a five-year hiatus, TMH Media has resurfaced the topic of Wolkait land ownership, appearing to challenge Fano's recent military successes and accomplishments.




Please wait, video is loading...

Re: ገና ብዙ ጉድ እንሰማለን! ባባ ኢሱን በደስታ ያስፈነጠዘ ዜና

Posted: 09 Oct 2025, 22:31
by Affable
ባለው እስማማለሁ። ህወአት እና ፋኖ አንድ ሊሆኑ የሚችሉት የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል እሳቤ መሰለኝ። መጀመሪያ ብልፅግናን እናስወግድ ከዛ የኛው ግብግብ ይጀመራል ነው እንደተገነዘብኩት። ብልፅግናን በትግል እናስወግዳለን የሚል ቅንጣት እምነት አላቸው ብየ ግን አላምንም።
ፉከራው፣ ሽለላው አለን ማለቱ ግዜ መሸመቻ ነው። ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው።
ዋናው አላማ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት ለመጋበዝ ነበር። መላ ሲጠፋቸው የሚሉት የሽግግር መንግስት መፈክራቸው ለዛ ምስክር ነው።
የሽግግር መንግስት ሊፈጠር የሚችለው ያለው መንግስት በህዝብ ያልተመረጠ ፣ አገሪቱን መምራት ያልቻለ ተቃዋሚው ሰፊ የህዝብ ድጋፉ ያለው ከሆነ ነው።
ዛሬ ህወአት የዛሬ ሰላሳ አራት ገደማ ያለውን ግማሽ ደጋፊ ትግራይ ውስጥ አለው ብየ አልወራረድም። ፋኖ ከመንግስት ጋር ከሚሰሩት የአማራ ፓለቲከኟች ጋር ተወዳድሮ በምርጫ የማሸነፉ እድሉ ከዜሮ ብዙ አይርቅም።
አወ ፋኖ የ ህወአት ፣ የሻቢያ እና የ ግብፅ አላማ ማሳኪያ ነው። አሁን ህወአት በቀጭን ትእዛዝ የሚያንቀሳቅሰው ወጣት የለውም። አሁን የትግራይ የተለያዩ ቦታ ነዋሪዎች በአንድ የትግራይ ፓለቲካ ስር ይተሳሰራሉ ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው። ከፋኖ አማራዎች ጋር “ ግዜያዊ” ትብብር ለማረግ መወሰኑ እራሱ ህወአት ከአሁን በሃላ መደራደሪያ የሚሆኑ የወጣት ሀይል እንደሌለው ምስክር ነው።
ደንቆሮ ፣ መሀይም የሚባለው አቢይና ፓርቲው ይህን ጠንቅቀው ያውቃሉ። Edenም ይህን ጠንቅቃ ታውቃለች።
ብልፅግናን የሚመራው የለየለት የ ኦሮሞ ትራይባሊስት ቢሆን ህዝባቸውን ማነሳሳት ይችሉ ነበር። አቢይ እናቱ አማራ ነች ፣ ሚስቱ አማራ ነች ፣ ልጆቹ ሰባ አምስት ፐርሰንት አማሮች ናቸው ፀረ አማራ ብሎ መሳል እሱን እጅጉን አስቸጋሪ ነው።
በደቡብ ያለው ድጋፉ ከግዜ ወደ ግዜ እያደገ ነው ፣ የ አንድ ሰሞን የ ኦሮሞ ፓለቲካ “ ፈጣሪዎችን” ከጨዋታ ውጪ አርጎአቸዋል። በቀለ ገርባ ኦሮሞዎች አማራ ሚስቲቻቸውን እንዲፈቱ የሰጠው ቀጭን ትእዛዝ ሰሚ ያገኘ አይመስለኝም። አቢይም ትእዛዙን አልተቀበለም። Jawar — Aytolla — Mohammedን አምሮውን እንዲስት በማረጉ አቢይ በህግ መጠየቅ አለበት ከሚሉት ወገኖች መሀል አንዱ ነኝ።
ከላይ Eden እንዳለችው አቢይን የምትጠላው ኢትዪጺያኖችን በመከፋፈሉ አይደለም። ለከፋፋዮች ትልቅ ጠላት በመሆኑ እንጂ።