Page 1 of 1
ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 22:06
by Misraq
•
ሁሬሳ አንተ ቁቤ አባጫዳ ላቲን ስትል ይሃው ሌላ ትኩሳት መጣብህ
Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 22:17
by Horus
Misraq wrote: ↑20 Sep 2025, 22:06
•
ሁሬሳ አንተ ቁቤ አባጫዳ ላቲን ስትል ይሃው ሌላ ትኩሳት መጣብህ
አንተ አህያ ተገንጣይ ጎጃሜ አንዱን መምረጥ ይኖርብሃልኮ! ያማራ ችግር ኢትዮጵያዊነቱ ብለህኮ የራስክን ሃኪምና ገበሬ እየገደልክ ነውኮ! እንዳንተ ያለ አዲስ መጤ መሃይም ጩሀትህና ጡሩምባ በዛ እንጂ ያፍሪካ ሕብረት ሲቋቋም ኃይለ ስላሴና ንክሩማ ያፍሪካ የስራ እስዋሂሊ ሆኖ በግዕዝ ፊደል ጻፍ የሚል ፕሮፖዛል እንደ ነበር እንዳንት ያለ መሃይም ሊያውቅ አይችልም ። ባፍሪካ እጅግ ብዙ ብዙ ሚሊዮኖች የሚናገሩት እስዋሂሊ ነው ስለዚህ አማራኛ ሊሆን አይችልም፣ ግ ን ያፍሪካ ፊደል ግዕዝ ሊሆን ይችላል ወደፊትም ቢሆን !!! አንተ ግ ን ተገንጣይ ባንዳ ጎጃሜ እንጂ ኢትዮጵያዎ አይደለም! ተራትክን አቁም ሰሚ የለህም! የግብጽ ሻቢያ ተላላኪ ባንዳ !
Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 22:23
by Odie
ማን ምን እንደሚለጥፍ አይጥ እንደሚጠብቅ ድመት ነው የሚጠብቀው ቆሌው አንዘፈዘፈው
Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 22:47
by Misraq
ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።
Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 23:02
by Horus
Misraq wrote: ↑20 Sep 2025, 22:47
ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።
አንተ ሻቢያ የግብጽ ተላላኪ አንተኮ ፋኖ የሚባል ነጻ አውጪ ነገ አዲሳባ ይገባል የሚል ተረት በተታታይ የተረትክ ሰገጤ መሃይም ነህ! አው አፍሪካ በሙሉ ነገ አማራኛ ሊናገር ነው ብለህ ቲክ ቶክ ብታወጣ ምን ሊገረም

: ደሞም ያን አጠገብህ ያለው ጩሎ ነገረው እኔ አንድም የሚተፋውን ትውከት ከፍቼ እንደ ማላውቅ ደግመህ ንገረው ። አንድም ቀን ምን እንደ ሞነጫጨረ ከፍቼ አላውቅም! ወደፊት አላደርግም ። ላንተ መልስ የሰጠሁህ ቋንቋ ኢንተረስቴም ጥናቴም ስለሆነ ነው ። ወደፊትም አፍሪካ አንድ የስራ ቋንቋ ሲመረጥ መጻፊያው ፊደል እንዲሆን እንታገላለን (አረብኛም ላቲንም) የባዳ ፊደሎች ስለሆኑ !
Re: ሁሬሳ - አፍሪካኖች ምን እያሉህ ነው?
Posted: 20 Sep 2025, 23:15
by Odie
Horus wrote: ↑20 Sep 2025, 23:02
Misraq wrote: ↑20 Sep 2025, 22:47
ሁሬሳ ግልፅ አድርጎታል። አማርኛ ወይ ፍንክች ብሎ ስዋሁሊ ካልሆነ ብሏል። የእሱ ቁቤ ላቲን waste of paper and ink እንደሆነ ጠንቅቆ ማወቁ ኖቤል ተሸላሚ candidate ያደርገዋል።
አንተ ሻቢያ የግብጽ ተላላኪ አንተኮ ፋኖ የሚባል ነጻ አውጪ ነገ አዲሳባ ይገባል የሚል ተረት በተታታይ የተረትክ ሰገጤ መሃይም ነህ! አው አፍሪካ በሙሉ ነገ አማራኛ ሊናገር ነው ብለህ ቲክ ቶክ ብታወጣ ምን ሊገረም

: ደሞም ያን አጠገብህ ያለው ጩሎ ነገረው እኔ አንድም የሚተፋውን ትውከት ከፍቼ እንደ ማላውቅ ደግመህ ንገረው ። አንድም ቀን ምን እንደ ሞነጫጨረ ከፍቼ አላውቅም! ወደፊት አላደርግም ። ላንተ መልስ የሰጠሁህ ቋንቋ ኢንተረስቴም ጥናቴም ስለሆነ ነው ። ወደፊትም አፍሪካ አንድ የስራ ቋንቋ ሲመረጥ መጻፊያው ፊደል እንዲሆን እንታገላለን (አረብኛም ላቲንም) የባዳ ፊደሎች ስለሆኑ !
አናሳ ሶዶ!
ምነው ስርህ ተግተረተረ በጥላቻ!
stroke እንዳይመታህ ባለቀ ስአት!
የአራሙማ comfort animal kisto-ድንቄም!
የኢሃፓ leftover
Fano is real; your handlers are in trouble.