አማራ፣ ጉራጌ፤ ኦሮሞ፣ ጋፋቴ - ዕሪሪሪሪሪሪሪ!
Posted: 10 Sep 2025, 19:58
Horus wrote: ↑15 May 2020, 03:30ዝዋይ፣ አድኣ፣ አዳዲ፣ መቂ፣ ወዘተ ዛሬም የዚያው የግዱን ምንነት እያረጋገጠ ነው፣ የስራ ስነ ምግባር !!! ከላይም ገላን እንዲሁ ነው ። ያዬም እንዲሁ ነው። ጂዳስ ቢሆን ዘሩን ቢክድ ያው የሚለማው በጂኑ ባገኘው ጸጋ ነው። ይህ ደሞ በጣም ደስ ይላል ፣ ሰው ነጻ የሚሆነው በስራ እንጂ መንገድ በመዝጋት ፣ ቴዲን እንዳይዘፍን በቆም አይደለም ። ቴዲ ስለሚኒልክ መዝፈን አላቆመም ። ሚኒልክን መሸጥ የገቡት ራሳችው ኦሮሞች ናቸው። ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም ይባል የለ !!