Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14781
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እውነት መቀየር ውሸታም ያደርጋል። አሰብ የኤርትራ ክፍለ ሀገር አካል አልነበረችም። መለሥ ዜናዊ ከወሎ ክ/ሀገር ሰርቆ በምርቃት የሰጠው።

Post by Abere » 01 Sep 2025, 19:09

እውነት መቀየር ውሸታም ያደርጋል። አሰብ የኤርትራ ክፍለ ሀገር አካል አልነበረችም። መለሥ ዜናዊ ከወሎ ክ/ሀገር ሰርቆ በምርቃት የሰጠው። እውነተኛውን ከወንጀለኞች መለየት ይገባል። እውነትን በውሸት የሚቀይርም ወንጀለኛ ነው። በትውልድ ከመወቀስ ለመዳን ውሸትን እንጸየፍ። እውነት የምትባል በሻዕብያዎች፤ በወያኔዎች እና ኦነጎች ዘንድ ፍጹም የለችም። አሰብ መቸም የኤርትራ ክ/ሀገር ክፍል ወይም አውራጃ ሁና አታውቅም


Post Reply