ገብና ይብሉ ክስታኔኛ የለ!
Posted: 08 Aug 2025, 17:24
የሞጨ ላለ ተሻሎቸ የመገድ ላይ ጥያቄ ማለት ሲሆን የቃል ትርጉም የሚጠይቅ ፕሮግራም ነው ።
ይቺ ቅመም ልጅ አንዱን ገብና ምን ማለት ትለዋለች! አጅሬ ፍጹም ቢያቅተው ገብና የሚባል ክስታኔኛ የለም ብሎ መሳቂያ ታደርገዋለች!
ገብና = አስተዋይ፣ አዋቂ፣ ለክቶ ገምቶ የሚናገር
ኦፋዛ = አቅጣጫ፣ አላማ ፣ መመሪያ
ቦከሬ = ከአይብ የሚሰራ ምግብ
ወቅናጠብ = መታዘብ ፣ ቅንጥብ = ትዝብት
ውርቡ = በጣም ትልቅ ግራር
አቤራ = ከሌላ ሚስት ወይም ሴት የተወለደ ልጅ (የእንጀራ እናት ያንን ልጅ ኣቤራ ልጄ ትለዋለች)
ዋናወር = አሳስቶ መናገር ፣ የተሳሳተ ንግግር ። ነውር የሚባለው ቃል ይህ ነው። አውርር ወይም ዋውርር መናገር ማለት ነው ። ወሬ የሚለው ቃል ነው
ጉራጌኛ ከኢትዮጵያ የሴም ቋንቋዎች ሁሉ እጅግ ጥንታዊው ነው!
ለምሳሌ ጡረታ የሚባለው ሁሉም የሚያውቀው አማርኛ ነው ። ነገር ግን የዚህ ቃል ኢቲሞሎጂ ምን እንደ አንድ ሰው ግዕዝ ወይም ጉራጌኛ ማወቅ አለበት ። በክስታኔኛ ጡር = መሸከም፣ ጡረታ = ሸክም ማለት ነው ። በግዕዝ ጾረ = ተሸከመ ማለት ነው።
ለምሳሌ ሁሉም ሰው ብድር የሚባለውን አማርኛ ቃል ያውቃል ፤ ግን ስርው ቃሉ ያለው በጉራጌኛ ውስጥ ነው። ብደር = ቅደም ፣ በድር = ጀማሪ ፣ ማለት ነው ። ድሮ የሚለው ቃል ይህ ነው። በክር ፣ የበክር ልጅ የሚለው ቃል ይህ ነው። ለምሳሌ ክስታኔ አዲስ አመት ቅዱስ ዮሃንስን አክራሚ ይለዋል። የአመት መጅመሪያ ማለት ነው። ቦ ከረ ለአለም እንዲል!!!