Page 1 of 1

አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 22:09
by Horus
ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል! የሻቢያና ግብጽ ተላላኪም ላመሉ ቱስ ቱስ ይላል! ምቀኛና ቅንድብ አያድግምና ባንዳና ከዴም ብርቃችን አይደለም:lol: :lol: :lol:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 22:15
by Horus
የሻቢያና ግብጽ ቅጥረኛ አዲሲቷን ኢትዮጵያ ልመዳት ባትወዳትም!

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 22:17
by Odie
Idiot :lol: :lol:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 22:33
by Horus
የሻቢያና ግብጽ ተላላኪ መነገጃ የሆነውን ድህነት ከመንጋጋቸው መንጠቅና ከሚወገደው ቆሻሻ ጋር መጣል !

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 22:43
by Horus
የግብጽ ቅጥረኞች እንዳይሰሙሽ :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 23:07
by Odie
ጥንብ አንሳ የአብይ ኩሊ!
መቸም የእርሱ ኩሊ ስትባል ሳትደስት አይቀርም!
የአገልጋይ ፀባይ ስለሆነ!
House Nig :lol:

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 01 Jul 2025, 23:13
by Misraq
Odie wrote:
01 Jul 2025, 23:07
ጥንብ አንሳ የአብይ ኩሊ!
መቸም የእርሱ ኩሊ ስትባል ሳትደስት አይቀርም!
የአገልጋይ ፀባይ ስለሆነ!
House Nig :lol:
በቀለ ዛፍ እየተከለ ሕዝብ የሚያርደው ጌታውን አብይን መስሎ ቁጭ ብሎአል፥፥ ሃገሬ ምንት ስ ሲል ከላይ ከላይ ሃገር ወዳድ ለመምሰል ይታትራል ከስር ግን ሕዝብ ለማጨድና ለማሳጨድ ተግቶ የሚሰራ የሰይጣን ቁራጭ ሽማግሌ ነው፥፥ በቀለን ሲኦል አፍዋን ከፍታ የምትጠብቀው ድንቅ ካድሬ ነው

Re: አገሬ ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ በይ! እደጊ ተመንደጊ! ይመርብሽ ድመቂ!

Posted: 02 Jul 2025, 00:50
by Horus
የሻቢያ ቅጥረኛና የግብጽ ተላላኪ እንደ አረጀ በቅሎ ተጭነሽ ተጭነሽ ትጣያለሽ ! ፑሪትሪያና ቅኝ ተገዥዋ ግብጽ እንኳን አራት ኪሎ ባህር ዳር አታስገባህም! አለቀ ተቀጥቅጠህ በስብሰህ አንዲሽ ወደ ሱዳን ሌላሽ ወደ እርሻሽ ትገቢያለሽ! ከዚህ በኋላ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር ባንዳነት አድረሽ አዲሳባ እገባለሁ ማለት ሰማይን ለመንካት እንጣጥ ስትል ያደረችው ዝንጀሮ ማለት ነው! ድፍን ኢትዮጵያ ይህን አሳፋሪ ቆሻሻ ዘመናዊ ባንዳነትክን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ይህው አንድ ሁለት የዉሸት ቲክ ቶክና እፍኝ የማይሞሉ ቦዘኔ ስራ አጦች ጫጫታ ነው ነጋ ጠባ የሰለቸን! አለቀ አትፈለግም! አላማ የለህም ! አንኳን ኢትዮጵያ
ራስክን መምራት የማትችል ቦዘኔ መላ ኢትዮጵያ አንቅሮ ተፍቶሃል። ቢገባህ