Page 1 of 1
SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!
Posted: 25 Jun 2025, 10:21
by Horus
Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!
Posted: 25 Jun 2025, 10:59
by tarik
Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!
Posted: 25 Jun 2025, 11:12
by Digital Weyane
ህዝባችን የብልፅግና አገዛዝ በሚያካሂደው ጦርነት እና በሰው ሰራሽ ረሃብ እያለቀ ፈረንጆችን ለማስደሰት ብለን ከውጪ ተበድረን የምናደርገው ከተማዋን የማስዋብ ጥረት ራሳችንን ከማታለል በስተቀር በደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ምንም ነገር አይፈጥርልንም።
Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!
Posted: 25 Jun 2025, 11:24
by sesame
The motivation for all of these flashy government funded projects is now clear, it is a way for PP clowns to enrich themselves. The only question is how much money is being stolen.
Thomas H wrote: ↑25 Jun 2025, 06:49
38 ቢሊየን ብር ኪሳራ
Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!
Posted: 28 Jun 2025, 12:59
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
ይኸንን ጥቅስ የትኛው ካድሬ ነው ቆልምሞ ያስተማረህ?
— በመጀመሪያ፣ Smart Place ምን ማለት ነው?
— ሲቀጥል፣ የሰዎችን መሰረታዊ መብትና የመኖር ፍላጎቶች ሊያሟላ ያልቻለን ከተማ፣ በብድር ገንዘብ ወርቅ ብታነጥፍበትም፣ ሃሳብህን በነፃ እንድትገልፅ አያስችልህም፣ መብራትና ውኃ ወይንም እንጀራ አይሆንህም፤ ኮሌጅ አያስበጥስህም ።
አንተን ሥጋ በምላጭ ከመቀንጠብ ትሻሻላለህ ብለው ከወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ ቢልኩህም ከሊስትሮነት አላለፍክም። ተማርክ ሲባል ደግሞ ነፃ አውጪ ኢህአፓ ሆነህ ከሃገር ፈረጠጥህ። ፈረንጆቹም እንደ እኛ ሙሉ ሰው መስለሃቸው ዜግነት ቢሰጡህ ተመልሰህ ተርመጥምጠህ፣ የኦነግ ካድሬ ሆንክ።
ድንጋይን ለዘመናት እንኳን ውኃ ውስጥ ብትዘፈዝፈው፣ መቼም ቢሆን መዋኘት አይችልም። ወለንጪቲን!
Horus wrote: ↑25 Jun 2025, 10:21