Page 1 of 1
ሰበር ዜና : ብሔራዊ ባንክ ከሰረ :: ሊዘጋ ነው
Posted: 25 Jun 2025, 06:49
by Thomas H
38 ቢሊየን ብር ኪሳራ

Re: ሰበር ዜና : ብሔራዊ ባንክ ከሰረ :: ሊዘጋ ነው
Posted: 26 Jun 2025, 01:48
by Meleket
የ400% የታሪፍ ጭማሬው “የህዳሴው ግድብ ትሩፋት” መሆኑ ነውን ኣንልም፡ ምን ኣግብቶን የውስጥ ጉዳያችሁም እማደል!
“ለኤርትራ 42 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማቅረብ ዕቅድ ኣለ ተብሏል!”፡ ኤርትራ እንደሆነች የራሷን የኃይል ኣቅርቦት መጠን ቀስ በቀስ እየጨመረች ነው። ሶላሩ ላይ የወጠረች ትመስላለች!
ለማንኛውም ለኤርትራ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ከማቀዳችሁ በፊት፡ የፊዚካል ዲማርኼሽንን ለመተግበር ቆርጦ መነሳትና መተግበር ይጠበቅበታል መንግስታችሁ!
“ፊዚካል ዲማርኬሽን"ን እስካልተገበራችሁ ግዜ ድረስ ኣይደለም 38 ቢሊየን ብር ኪሳራ 38 ትሪሊየን ብር ኪሳራ ያጋጥማችኋል። ምክንያቱም ቁልፉ ያለው በፊዚካል ዲማርኬሽን በኩል ባለው ዘለቄታዊ ሰላም ላይ ነውና!
ጐበዝ መጀመርያ “ፊዚካል ዲማርኬሽንን” ተግብሩና ስለ ትብብር ስለ ወንድማማችነት ስለ ፍቅር ስለ ኣብሮነት ስለ የጋራ ልማት እና የጋራ ብልጽግና በሰፊው ማውራት ይቻላል፡ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!!
Thomas H wrote: ↑25 Jun 2025, 06:49
38 ቢሊየን ብር ኪሳራ