Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 13 Jun 2025, 04:44

እዚ ዓምዲ፡ ብወዝቢ እንርእዬን ሚዲያታት ትግራይ ኣብ ዝገብርዎ መደባት፡ ትዕዝብትታና ከነስፍረሉ ኢና። ብቀጥታ ናብ ትሕዝቶ

ዛራ ሚዲያ፡ ልሒቅ ስታሊን፡ ሰራዊት ኤርትራ "ፍላት ቲቪ" ካብ ኣዲኡ ከምዝመዝዑ፡ ኣዲኡ ድማ ብካልእ ንእሽቶ ናይ ቀደም ቴሌቪዥን ንወዶም ንስታሊን ከምዝረኣዪዎ፡ “እንታይ ደኣ ደቒቕካ ሓሚቕኻ” ከምዝበላኦ እናዋዘዬ፡ ኣብ ዘበነ “ጽምዶ” ኣስተምህሮ ኪህብ ሰሚዕናዮ።

ንሕና ድማ ሓደ ነገር ዘኺርና፡ ኣብ ዘመነ “ሕብሪ ዓይኒ” ኣብ ዘመነ ወያነ ማለት ወያነ እትዝውሮ መንግስቲ ኢትዮጵያ፡ ኤርትራውያን ወለድና ንዓመታት ዝሰርሑሉ መሰል መልዕሎ “ጥሮታ” ተነፊጎም፡ ካብቲ ብረሓጾም ዝሰርሕዎ ገዛውቶም ብተጋሩ እናተወጠጡ፡ ጥራይ ኢዶም ኪስጎጉ፡ ተዘኪሩና። ሽዑዑ ስታሊን ክንደይ ካብ ኣዝማዱ ንንብረት ኤርትራዉያን ራስዮም ኣብ ገዛ ኤርትራዉያን ከምዝሰፈሩ ኣይዝከሮን ይኸውን ኢዩ’ሞ በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን ከነዘካኽሮ ሓሲብና ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን።

ኣብ ኣዅሱም “ጀኖሳይድ” ተገቢሩ ዚብሉ ሰባትዉን ከኣንግድ ሰሚዕናዮ፡ ኣብ ሞልቂን ማይድማን ሰንዓፈን ወዘተን ወዬንቲ ትግራይ እንታይ ከምዝገበሩ፡ እኒ መገሰም ጥረ ካድር ወያነ ጎደፋይ ጥላሁን ይገልጽዎ ኣለዉ። ዝርዝር ዕንወት ኣብ ልዕሊ ኤርትራ ንምፍላጥ፡ እኒ ፕሮፌሰር ኣስመሮም ለገሰ ዝገበርዎ መጽናዕቲ ከምኡውን፡ “ወያነና ብጊሓቱ ዱዋይ ኣትያ” ዚብል ኣርእስቲ ዘለዎ ፊልም ኪዕዘብ ንስታሊን ነዘኻኽሮ ኣሎና፡ ኣወል ስዒድ ነቲ ፊልም ደልዩ ኪህቦዉን ነተሃሳስቦ።

ኣብ ዘመነ “ጽምዶ” ብፍላጥ ዲዩ ብዘይፍላጥ ንቅርሕንቲ ዚዕድም ዘረባ ምዝራብ መርኣያ ጭዉነት ኣይዀነን፡ ሰራዊት ኤርትራ ማለት ህዝቢ ኤርትራ ማለት ክንዲዝዀነ፡ ዘይናቱ ዘይደሊ ናቱ ዘይህብ ሓበን ዉጹዓት ምዃኑ መታን ኩልና ክንፈልጦ ኢና ነዡይ ትዕዝብትና ንሎሚ ሓናጢጥና።
Last edited by Meleket on 13 Jun 2025, 05:00, edited 2 times in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 13223
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Tog Wajale E.R. » 13 Jun 2025, 04:58

* ወይዘሮ" መለኸት" ነታ፥ሸር°ሙጣ፥ኣዴኻ፥ኬድካ፥ኣዕልላ*!!
* ቖማል፥ዓጋመ፥ሩኹስ፥ፍጥረት፥ከማኻ፥የለን*!!


https://youtube.com/shorts/NbKcGZT_vnw? ... XtJTylxSMs

Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 13 Jun 2025, 05:07

ዓርኹ “ጠፋሽ ብሓሳባት” ኴይንካ ደኣ እምበር፡ ኣብ ትሕዝቶ ጽሑፍና እንዶ ተዛረብ! ሽም ሰራዊት ኤርትራ እናጸለመ ትም በሉ ዲኻ ትብል ዛሎኻ! ወዳጀ ኤርትራዊ! :mrgreen:
Tog Wajale E.R. wrote:
13 Jun 2025, 04:58
* ወይዘሮ" መለኸት" ነታ፥ሸር°ሙጣ፥ኣዴኻ፥ኬድካ፥ኣዕልላ*!!
* ቖማል፥ዓጋመ፥ሩኹስ፥ፍጥረት፥ከማኻ፥የለን*!!
..

Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 13 Jun 2025, 09:13

"Tigray Press ልሳን ትግራይ" ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ” ንዝፈነዎ ‘ሰላማዊ’ ዜና ትዕዝብትና ሂብና ኣሎና፡ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ብኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።
Meleket wrote:
13 Jun 2025, 08:55
ኤርትራ ሆን ብላ የወረረችው የኢትዮጵያ መሬት የለም፤ ነገር ግን የሕወሓት ወፈፌ ኣመራሮች ወደ ኤርትራ ሚሳይሎችን በመተኮስ ኤርትራን ለጦርነት ከጋበዙ በኋላ ግን፡ ኤርትራ ራሷን ለመከላከል የሕወሓት ወፈፌ ኣመራሮችን ጭናቸው ላይ ለመቆንጠጥ እጇን ብትሰድ “ወረራ” ተደርጎ መቆጠር ኣይገባውም። ምክንያቱም ግብዣው ከሕወሓት ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት መሪዎችም ጭምር ስለነበር። ግብዣህ ላይ ራስህ የጋበዝኸውን ኣካል፡ 'ወራሪ' ማለት ነዉር ነው።

የኢትዮጵያ መንግስት ያልከው ኣካል፡ “የኢትዮጵያ መንግስትነቱን” እስካመንክ ድረስ በፈለገው የኢትዮጵያ ክፍል ሰራዊቱን የማሰማራት ሙሉ መብትና ግዴታ ኣለው።” ወረራ” የሚለው ቃል ኣሁንም ያለቦታው የገባ ቃል ነው። መንግስት እስከሆነ ድረስ በግዛቱ ውስጥ በፈለገው ስፍራ የሃገሪቱን ሰላምና ጸጥታ ለማስከበር ሰራዊቱን የማሰማራት ሃላፊነት ኣለው።

የኢትዮጵያ ሰራዊት ከኢትዮጵያ ልኡላዊ ግዛት እንዲወጣ መጠዬቅ ወፈፌነት ነው። ይልቅስ ከፕሪቶሪያ ስምምነት በፊት የተፈረመው የአልጀርስ ስምምነትና የሄግ ብይን ሙሉ በሙሉ መሬት ላይ ተወርዶ ሳይተገበር፡ ስለ የፕሪቶሪያ ስምምነት አንድ አንቀጽ ማለቃቃስ ኣሁንም ይሉኝታቢስነት ነው ለማለት ያህል ነው። ኢናመሰግናሎን፡ የስቀንይልና! viewtopic.php?f=2&t=363396


sarcasm wrote:
13 Jun 2025, 08:12
የኤርትራ ሰራዊት ከወረረው የትግራይ መሬት እየለቀቀ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? ተፈናቃይም ወደ ቤቱ እንዲመለስ የሚያመቻቸው?
የኤርትራ ከወረረው የትግራይ መሬት ቀስበቀስ እየለቀቀ ነው። በሙሉ ባይሆንም ጅማሮው ጥሩ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትስ መቼ ነው ከወረረው የምዕራብ ትግራይ መሬት የሚወጣው? መልቀቁ ለራሱም ጥቅም ይኖረዋል።

Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 13 Jun 2025, 11:10

Meleket wrote:
11 Jun 2025, 04:52
ጋዜጠይና ሃይለ ደደቢት ንጋዜጠይና ስታሊን ገብረስላሰን ናትናኤል መኮንንን መኣስ ኮን ይኸውን ዓዲሙ ሕቶታቱ ብዛዕባ ጻንሖቶምን ትዕዝብታቶምን ኣብ ሃገረ ኤርትራ ዚሓቶም! ደደቢት ነዚ ክትገብር ቃል ኣትያ ነቢራ! ከም ቃላ’ዶ ክትገብር ኢያ ወላስ ዘልሓጥ ትብል፡ ምላሻ ንምስማዕ ተኸታተልታ ሃንቀው ቢሎም ኣለዉ! :mrgreen:
viewtopic.php?f=2&t=362544

Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 19 Jun 2025, 04:23

አዅሱማዉያን ሚዲያ ኔትወርክ ብርቅ ጋዜጠኞች ግደይ ተስፋይና አብዱልመጂድ ኣንድ ርእስ ስለ ነውጠኛው የሕወሓቱ ‘ኣንቂ’ ብርሃነ ገብረገርግስ ኣካፍለውናል። ይህ ልጅ ራሱን “ሰብ ዝሰአነ ሰብ” ማለትም “ወገን የሌለው ሰብ” ብሎ ነው የሰየመው።

‘ጽምዶ’ በሚል ቃል ከኤርትራዊው ስንዝሮ ኣወል ስዒድ ጋር ግንኙነት የጀመረው ይህ የትግራይ ‘ልሒቅ’ ነኝ ባይ ‘የማህበረሰብ ኣንቂ’፡ በፌስቡክ ገጹ ላይ እንዲህ ብሎ አስፍሯል ብለውናል።

ትግራይ ውስጥ የሕወሓት የጸጥታ መዋቅር ስለተዳከመ፡ ጽምዶን የሚቃወሙ የትግራይና የኤርትራ ባንዶችን ለመቆጣጠር ይቻል ዘንድ የህዝባዊ ግንባር የደህንነት ሃይል እጁን ሰዶ እርምጃ ሊወስድባቸው ይገባል፡ በዚህም ጽምዶ የሚቃወሙ ኣካላትን ትምህርት ይስጥ። ይህ ከዲሞክራሲ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም፡ ብሄርን የመታደግ ጉዳይ ነው። የተከፈለው ይከፈል ብሄሩ መዳን ኣለበት።
የሚል መልእኽት ኣስተላልፏል እያሉን ነው።

በእርግጥ እንዲህ ዓይነት ከሕወሓት ሰዎች የመነጨ ግብዣ፡ የብልጽግና ሰዎች ከዚህ በፊት ኣቅርበውት ከነበረው ግብዣ በምንም ዓይነት መልኩ ኣይለይም።

የዚህ መሰሪ “ኣንቂ’ ተንኰል ግጥጥ ብሎ የሚታየው ደግሞ

1) ሕወሓትን ከደሙ ነጻ ነኝ ትል ዘንድ የጸጥታ መዋቅሯ ስለተዳከመ ብሎናል፡ የሕወሓት የጸጥታ መዋቅር ቢዳከም ኖሮ ይህ ሰው ታስሮ በነበረበት ወቅት ከመቀሌ እስርቤት ሕግን በጣሰ መልኩ ፈልቅቀው ባላወጡት ነበር።

2) የኤርትራን ሃይሎች ወደ ትግራይ እንዲገቡ በመጋበዝ፡ ኣሁንም በብልጽግና ግብዣ ወቅት እንደተደረገው ኤርትራውያንን በጦርነት ቀጠና ውስጥ በማስገባት፡ በኤርትራዉያን ደም “ጠላቶቼ” የሚላቸውን ሃይል ለመደምሰስ መቋመጡ ገርሞናል።

3) ጽምዶን የተቃወመ ሁሉ ብሄሩን ይጠላ ይመስል በጥቅሉ ፈርጆ፡ “በኔ ኣመለካከት ብቻ ንጎዱ” የሚል የጨቅላ ቂላቂልነት የተተበተበ መፍትሄውን ማጋራቱ ኣስቆናል።

4) ይህን እኩይ ተግባሩ ከዲሞክራሲ ጋር ያልተቆራኘበት ምክንያት ለማስረዳትም "ብሄራችንን እንታደግ ከዲሞክራሲ ይልቅ ብሄራችን ይበልጥብናል" በማለት ከሰዋዊነት ወጥቶ ብሄርተኝነትን የሙጥኝ ብሎ ሰብኣዊ እሴቶች በመደርመስ የብሄርተኝነት ካርድ መዞ ኤርትራንም ለማጫወትና ለመጫወት መሞከሩ ቁማርተኛነቱን ገልጾልናል።

5) የሚገርመው እንደ ወፈፌው ገብሩ አስራትም "የተከፈለው ተከፍሎ" ብሄሩ መዳን ኣለበት ለማለት መቋመጡ ይህ ልጅ የኣእምሮ መታወክ ያለበት፡ ካለፈው ስሕተቱ ያልተማረ፡ ኢትዮጵያዊነቱ ያልተዋጠለት “ኤርትራዊ ለመሆን የሚብከነከን” የትግራይ ወፈፌ መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።


Meleket
Member
Posts: 4572
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ብዛዕባ ሚዲያታት ትግራይ ትዕዝብትና ኣብ “ዘመነ-ጽምዶ”

Post by Meleket » 21 Jun 2025, 03:53

ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ ለዛሬ የደደቢት ሚዲያዉ ዶ/ር ሃይለ ኣረፋይነ ያጋራውን ኣሳዛኝ ድርጊት ብናጋራ ቅር እንዳይልህ።። ከቦለቲካ በጸዳ መልኩ ሙያዊ መልእኽት ስላስተላለፈ ለዛሬ ዶ/ር የሚለውን ማእረጉን እንጠቀምበታለን። ጨዋታው “ከወርቅ፡ ከሲያናይድና ከውሃ ሃብት እንዲሁም ከህዝብ ጤና ኣኳያ" ዬቀረበ ትንታኔ ነው።

“ማይ ድሙ” የተባለ ግድብ እዚያው ሽሬ እንዳስላሴ ከተማ ኣካባቢ ይገኛል፡ ከዚህ ብዙም ሳይርቅ በጦርነት ምክንያት የተፈናቀሉ በርካታ ሰዎች ካምፕ ሰርተው ሰፍረዋል። ነገር ግን በሆድ አደር አስተዳዳሪዎች ኣጋፋሪነት 'ሲያናይድ' የተባለ ኣደገኛ ንጥረነገር የተቀላቀለበት የወርቅ ማጣራት ሂደት እዚያው ሽሬ እንዳስላሴ ከተማው ውስጥ ይካሄዳል። ኣሁንም ድረስ ከተማይቱን ኣንድ ወጠጤ ካድሬ በዚሁ የቅጥፈት መንገድ እያስተዳደራት እንደሆነም ተጠቁሟል። በውሃ ጥናት የዶክትሬት ትምህርቱን ያከናወነው ዶ/ር ሃይለ፡ ይህን ለህዝብ ህይወት እጅግ ኣደገኛ የሆነ፡ ለብከላ የተጋለጠ፡ ሲያናይድ የተቀላቀለበትን ውሃ በጎርፍ መልክ ከከርሰምድር እና ከልዕለምድር ውሃ (ከግድቡ ውሃ) ጋር ጭምር የሚደረገው የውሃ ዑደት ውጤቱ፡ ሽባዎችን ሕመምተኞችን በደዌ የጎሰቁሉ ሕጻናትን መፍጠር በመሆኑ በኣፋጣኝ እንዲቆም ጠይቋል። መልእኽቱንም ይበልጥ ተኣማኒ ለማድረግ፡ ይህ ተግባር የሚከናወንበትን ስፍራ በተንቀሳቃሽ ምስልም ጭምር ለህዝብ ኣይታ በማቅረብ በሚዲያው ኣጋርቷል።

ይህን መልእክቱን ሲያስተላልፍም “ናይ ብርለይ ጨኒቑኒ ኣነ” ማለትም “እኔን የጨነቀኝ የብርሌዬ ነገር፡ የምስኪኑ ህዝቤ ጤና ነው” በማለት እጅግ በጣም ባዘነ ስሜት ሃሳቡን ኣካፍሎናል። ለምስኪኑ ተራ ህዝብ ያለዉን ተቆርቋሪነትም በግልጽ ኣሳይቷል። በዚህ ድርጊቱም “ትግራይ በገዛ ስስታምና ስግብግብ ልጆቿ እዬተካሄደባት ያለውን ‘ጂኖሳይዳዊ ጥቃት’ ግልጽ በማድረጉና በመቃወሙ”፡ ልዑል ኣክብሮትን ችረነዋል። ለምን ቢባል የተጠቁ ህዝቦችን የተበደሉ ህዝቦችን ድምጽ የሚያስተጋባ ኣንደበት የተባረከ ኣንድበት ብቻ ስለሆነ!

ከዚህ ቀደም ኣዅሱመጫላ “ወርቅ ኣለን ምናምን” እያለ ሲተረተር ሰምተነው ነበር። በዚህ ኣኳሃን የሚወጣ ወርቅን መሆኑ ነው። ገራሚው ነገር ደግሞ “ከዚህ በፊት ይህን ኣካባቢ በተከታታይነት ያስተዳድሩ የነበሩት ሰዎች፡ ከነጌቾ ጋር ወደ ኣዲስኣበባ የፈረጠጡ ናቸው” ማለቱ ነው። በእርግጥ ኣዅሱመጫላም፡ የዚህ በኢሰብኣዊ ኣኳኋን የሚሰበሰብ፡ የንጹሃን ዜጎችን ህይወት አደጋ ላይ የሚጥል ስራ አቀንቃኝና የጥቅምም ተጋሪ መሆኑን ጠርጥረናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ታዲያ እንዲህ ብለነው ነበር በኤርትራዊ ኣማርኛ! viewtopic.php?f=2&t=355320

Meleket wrote:
24 Dec 2024, 09:12
ስለ ወርቅ ኣያውራ

ወፈፌው ዘራፊ፡ ወርቅ ብርቅ ሆኖበት፣
"ወርቅ አለን" እያለ ጀመረ መተበት።

ይስቃል ይላሉ ኣመድ በዱቄት፡
እንዲህ ሲያጋጥማቸው የወፈፌ ኣይነት።

በጦር ጀነራሎች የሚወጣ ወርቅ፣
በፍጹም ኣይደለም ለአፍሪካችን ብርቅ።

ሰልጠን ያሉ ሃገራት ልክ እንደ ኤርትራ፣
ምርምር አካሂደው በተራ በተራ፡
ወርቁን ያወጡታል ከነጮቹ ጋራ።

ጥናት የጠገበ ከብከላ የጸዳ፡
ወርቅስ ሞልቶ ተርፏል በኤርትራ ጓዳ።

ቢሻና አውጋሮ ከርከበትም ዛራ፡
ድባርዋ እምባደርሆ እንዲሁም ኣስመራ፡
ኤርትራን የማያውቅ ስለ ወርቅ ኣያውራ!

ቅንጣት ወርቅ ኣግኝቶ አጉል ከሚያቅራራ፡
ይልቅ ይሻለዋል ለሰላም ቢሰራ፡
ይልቅ ይበጀዋል በሰላም ቢሰራ፡
እኛ መክረነዋል “ይቆይለት ጉራ”።

Axumezana wrote:
24 Dec 2024, 06:47
The jealous Isaias eyes are on the Gold of Tigray !
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... lrrW3ibbqt

Post Reply