Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36363
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Horus » 05 Jun 2025, 15:16

የቲክ ቶኩ ጎሬላ!
ጎሳ ራሷን ትበላለች!

Union
Senior Member
Posts: 11899
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Union » 05 Jun 2025, 15:40

ለተገንጣይ ጋላ ስልጤ OLA Horus :lol:

እራስሽ ተገንጣይ ጋላ OLA ሆነሽ አገው misraqን ተገንጣይ ስትይ ታስቂናለሽ :lol:

ሁለታችሁም ተገንጣይ ናቹ

የጋላ OLA ስብሰባን ረሳሽው እንዴ።፡ሀገር ለመሆን ዝግጁ ነን ያለው እኮ ሽመልስ አብዲሳሽ እኮ ነው።

Fano is the only force preventing you from creating your gala silte country :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11899
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Union » 05 Jun 2025, 15:44

የጎጃም አገው እገነጠላለሁ አላለም ብሎ አያውቅም አንቺ ደደብ ጃጃታም ቋቋቲያም ሽማግሌ :lol:

የጎጃም አገውን ለማደራጀት እየተጋጋጠ ያለው ጋላ OLA ስልጤ እና ህውሀት አገው ነች :lol:

ንገሩኝ ባይ :lol:

Union የሚባል ደብተራ እያለ የማንም ደካማ ሙታን አይዋሽም :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Misraq » 05 Jun 2025, 16:03

Horus,

አለቃህ ተመስገን ጥሩነህን የአፋብኃ ጠንካራ ምት አስደንግጦት ይህችን የአጃቢዎቹን መኪና ጥሎ ፈርጥጦ በሃሊኮፕተር አምልጦናል። :lol: :lol:

አፋብኃ ብልፅግናንም ተላላልኪውን የእስክንድርን አፋሕድንም እያሯሯጠ ይገኛል። አንተና union ለምን እንደምትጣሉ ግን አይገባኘም አለቆቻችሁ እኮ ዳውንት ላይ ተደራድረው ተኩስ አቁም ላይ ናቸው። ያው ካድሬዎች ቀጭን ትዕዛዝ እስክታገኙ አታቆሙም እንጂ።

Union
Senior Member
Posts: 11899
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Union » 05 Jun 2025, 16:09

አገው misraq :lol:

አፋብኅ እኮ የአማራ ፖርቲ ሆኗል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

አፋብኅን አይናችን እያየ አንሰጥሽም። ኮማንድ ፖስቱ የሚዘወረው በማን መስሎሽ።

አገው ተፈራ ማሞ አሁንም እየረበሸ ነው። ከኮማንድ ፖስቱ አባርርሀለው እያልኩት ነው :lol:

Misraq wrote:
05 Jun 2025, 16:03
Horus,

አለቃህ ተመስገን ጥሩነህን የአፋብኃ ጠንካራ ምት አስደንግጦት ይህችን የአጃቢዎቹን መኪና ጥሎ ፈርጥጦ በሃሊኮፕተር አምልጦናል። :lol: :lol:

አፋብኃ ብልፅግናንም ተላላልኪውን የእስክንድርን አፋሕድንም እያሯሯጠ ይገኛል። አንተና union ለምን እንደምትጣሉ ግን አይገባኘም አለቆቻችሁ እኮ ዳውንት ላይ ተደራድረው ተኩስ አቁም ላይ ናቸው። ያው ካድሬዎች ቀጭን ትዕዛዝ እስክታገኙ አታቆሙም እንጂ።

Misraq
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Misraq » 05 Jun 2025, 16:17

ወላሞው ጥሌ ወዴት ጠጋ ጠጋ? ንሰሃ ገብተህ 100ኪሎ ድንጋይ ተሸክመህ በድያለሁ ካላልክ ትወቃለህ። :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 11899
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Union » 05 Jun 2025, 16:22

:lol:
አፋሕድን ሊቀላቀል ጫፍ ላይ የደረሰው ፖርቲሽ የአማራ ፖርቲ ሆኖልሻል።

በቅርብ ግዜ ይቀላቀላል።፡ለምን ቢባል 95 በመቶ አማራ ስለሆነ :lol: እስቲ አንድ አማራ ያልሆነ active የጦር መሪ አፋብኅ ውስጥ ጥሪልኝ :lol: :lol: :lol:

ኢንጂሩ :lol:
Misraq wrote:
05 Jun 2025, 16:17
ወላሞው ጥሌ ወዴት ጠጋ ጠጋ? ንሰሃ ገብተህ 100ኪሎ ድንጋይ ተሸክመህ በድያለሁ ካላልክ ትወቃለህ። :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Misraq » 05 Jun 2025, 16:43

ጥሌ

አንዲት ወዳጅ ነበረችኝ። የአልጋ ጫዋታ ሲያምራት እስቲ ወገቤን ስላመመኝ ማሳጅ ስጠኝ ትለኝ ነበር። የሚያልቀው ግን በሃፒ ኢንዲንግ ነበር። ያው የባህል ነውር ሆኖ ብ*ኝ ማለት ስለማትችል ወደዛ ወደሚወስድ የማያሳፍር ነገር ትጠይቃለች።

አንቺም ተመሳሳይ ነገር እየጠየቅሽ ስለሆነ ሳላስቀይምሽ ሳልሰድብሽ አክብሬሽ at your service ብየሻለሁ። :lol: :lol: አዎ አፋብኃ አማራዊ ድርጅት ነው መሪዎቹም እንቁ አማሮች ናቸው

Union
Senior Member
Posts: 11899
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Union » 05 Jun 2025, 17:02

አይ አገው misraq :lol:

ራያ ትግሬ ነው ወልቃይት ትግሬ ነው ካልሽ ቦሀላ እኮ ነው ያንቺ እባብነት ያከተመው :lol:

እንቁ አማራ ናቸው ነው ያልሽው :lol:

የድርጅትሽ መሪዎቹ አጎቶቼ ናቸው እኮ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq wrote:
05 Jun 2025, 16:43
ጥሌ

አንዲት ወዳጅ ነበረችኝ። የአልጋ ጫዋታ ሲያምራት እስቲ ወገቤን ስላመመኝ ማሳጅ ስጠኝ ትለኝ ነበር። የሚያልቀው ግን በሃፒ ኢንዲንግ ነበር። ያው የባህል ነውር ሆኖ ብ*ኝ ማለት ስለማትችል ወደዛ ወደሚወስድ የማያሳፍር ነገር ትጠይቃለች።

አንቺም ተመሳሳይ ነገር እየጠየቅሽ ስለሆነ ሳላስቀይምሽ ሳልሰድብሽ አክብሬሽ at your service ብየሻለሁ። :lol: :lol: አዎ አፋብኃ አማራዊ ድርጅት ነው መሪዎቹም እንቁ አማሮች ናቸው

Horus
Senior Member+
Posts: 36363
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Horus » 05 Jun 2025, 17:30

የአይጥና ድምቢጥ ጭውውት !

Abere
Senior Member
Posts: 13839
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Abere » 05 Jun 2025, 19:01

Misraq ጎጃሜ አይደለችም። Misraq ግማሽ የመረብ ወዲህ ትግሬ ግማሽ የመረብ ማዶ ትግሬ ነች። ከጎጃም ጋር የሚገናኛት ሁለት ነገሮች ቢበዛ 3 ነገሮች ብቻ ናቸው
1) ምስራቅ የጎጃም ጤፍ እንጀራ መብላት
2) ለሻዕብያ እና ወያኔ አላማ መሳካት አማራ መስላ ፋኖን መከፋፈል፤ ከጎጃም አንደ ስብሃት ነጋ ያለ ለኤርትራ የሚዋጋ መፈለግ
3) የጎጃም ወንድ እቅፋት።

Selam/
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Selam/ » 05 Jun 2025, 19:30

ለልፋጫሙ የፒፒ ካድሬ ማብራሪያ መስጠትህ ነው እንዴ?

ይኸ ንፍጣም ጉዲፈቻ፣ ጉዳዩ ከአጭቤው ምስራቅ ጋ ሳይሆን ከአማራ ህዝብ ጋ ነው።

Abere wrote:
05 Jun 2025, 19:01
Misraq ጎጃሜ አይደለችም። Misraq ግማሽ የመረብ ወዲህ ትግሬ ግማሽ የመረብ ማዶ ትግሬ ነች። ከጎጃም ጋር የሚገናኛት ሁለት ነገሮች ቢበዛ 3 ነገሮች ብቻ ናቸው
1) ምስራቅ የጎጃም ጤፍ እንጀራ መብላት
2) ለሻዕብያ እና ወያኔ አላማ መሳካት አማራ መስላ ፋኖን መከፋፈል፤ ከጎጃም አንደ ስብሃት ነጋ ያለ ለኤርትራ የሚዋጋ መፈለግ
3) የጎጃም ወንድ እቅፋት።

Abere
Senior Member
Posts: 13839
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Abere » 05 Jun 2025, 21:25

ምላሽ ለመስጠት ፈልጌ ሳይሆን ለማስጨበጥ የፈለግሁት፡

1ኛ) ጎጃም ተገንጣይ አይደለም፤ የመገንጠል ጥያቄም ሰምቸ አላውቅም። የእነ በላይ ዘለቀ ምድር እንደት ማነው ደግሞ ተገንጣይ የሚለው?
የመገንጠል አባዜ ያለባቸው ከወደ ወያኔ ወይም ኦነግ መንደር የተፈለፈሉ የጎሳ ውርንጭላዎች ናቸው።

2ኛ) ምስራቅ በፍጹም የጎጃም ወይም የሌላ አማራ ክፍለ ሀገር ተወላጂ አይደለችም። ስለዚህ ጉዳዩን ጎጃም እና ምስራቅ አይገናኙም። ጎጃም ብሎ ተገንጣይም የለም።

ፋኖን የነካ የአማራን ህዝብ የነካ ነው - የኢትዮጵያ ህዝብንም የነካ ነው። አማራን ለመከፋፈል፤ ኢትዮጵያን በውድቀት አዙሪት ላማኖር የኦሮሙማ፤ የሓርነት ትግራይ እና ሻዕብያ ምስለኔዎች ፋኖን እንደ ኮሶ ትል ተጣብተው አማራን ማዳከም ስራ ተጠምደዋል። ድራማው ግልጽ ነው።

Selam/ wrote:
05 Jun 2025, 19:30
ለልፋጫሙ የፒፒ ካድሬ ማብራሪያ መስጠትህ ነው እንዴ?

ይኸ ንፍጣም ጉዲፈቻ፣ ጉዳዩ ከአጭቤው ምስራቅ ጋ ሳይሆን ከአማራ ህዝብ ጋ ነው።

Abere wrote:
05 Jun 2025, 19:01
Misraq ጎጃሜ አይደለችም። Misraq ግማሽ የመረብ ወዲህ ትግሬ ግማሽ የመረብ ማዶ ትግሬ ነች። ከጎጃም ጋር የሚገናኛት ሁለት ነገሮች ቢበዛ 3 ነገሮች ብቻ ናቸው
1) ምስራቅ የጎጃም ጤፍ እንጀራ መብላት
2) ለሻዕብያ እና ወያኔ አላማ መሳካት አማራ መስላ ፋኖን መከፋፈል፤ ከጎጃም አንደ ስብሃት ነጋ ያለ ለኤርትራ የሚዋጋ መፈለግ
3) የጎጃም ወንድ እቅፋት።

ethiopian
Member+
Posts: 5893
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by ethiopian » 05 Jun 2025, 21:31

Misraq wrote:
05 Jun 2025, 16:17
ወላሞው ጥሌ ወዴት ጠጋ ጠጋ? ንሰሃ ገብተህ 100ኪሎ ድንጋይ ተሸክመህ በድያለሁ ካላልክ ትወቃለህ። :lol: :lol:

Why does Welamow have to do all this to join Fano?

Horus
Senior Member+
Posts: 36363
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Horus » 05 Jun 2025, 22:20

እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Selam/ » 05 Jun 2025, 22:40

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

ሲጀመር፣ ‘ጎጃሜ’ የሚል ታርጋ አጭቤው ላይ የለጠፍክበት እኮ አማራን የምትጠላ ጎጠኛ ካድሬ ስለሆንክ ነው ብዬ ተናግሬያለሁ።

አስፀያፊ የጅብ እግር!

Horus wrote:
05 Jun 2025, 22:20
እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Misraq » 05 Jun 2025, 23:27

Horus wrote:
05 Jun 2025, 22:20
እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።
አቶ Horus

For sure, ጣዖትዋን እናፈርሳታልን። ከአናትዋ እስከ እግር ፍርስርስዋን እናወጣለን። በምትኳ አባቶቻችን እንደሰርዋት ሰውን የምታከብር ገናና እና ሉዓላዊት ኢትዬጵያን እንሰራለን።

እደግመዋለሁ ጣኦቷ የአማራ ልጅ እንደበግ እየታረደ ቆዳው የተገፈፈባት የአውሬ ሃገር ነች። ደሃ በልቶ የማያድርባት ብቻ ሳይሆን ከዶክተር የበለጠ ካድሬ ጠቀም ያለ ደሞዝ የሚያገኝባት ቀልደኛ ሃገር ናት። የብልፅግና ኢትዬጵያ ፍፁም ጣዖት ናት። አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ስለሆነ አይገባህም እንጂ ጣኦት ማለት idol ማለት ሲሆን ያልተገባ አምልኮ የሚቸረው ማንኛውም ግዑዝ ወይንም ምናብ ጣዖት ይባላል። አሁን ያለችው ሃገር ጣዖት ናት። የሰው ደም ይገበርላታል በተለይም የአማራ ደም። የሚያመልኳትም እያጨበጨቡ ጮማ ይቆርጣሉ። እንጂ ሰብዓዊ መብት አይገዳቸውም። የአማራ ልጅ በገፍ እየታረደ በግሬደር እንደ እንስሳ ሲቀበር ዝም ብሎ ጮማ የሚቆርጥና ኮሪደር ልማታችን የሚል እንስሳ የሚያመልክበት ጣኦት ናት። ከእንስሳቱ ውስጥም ዋናው አንተ ነህ።

ይህ የሚኮሰኪሳችሁ የደቡብ ኤሊቶች( አንተ ፤ Abere, Selam and welamow union) ከወሬ ያለፈ ምንም አታመጡም። የኦሮሙማ አገልጋዬች ናችሁ። ፀባችሁ ከአማራ ፋኖ ጋርና አንገደልም ካልነው ከእኛ አማሮች ጋር ነው። ምናለ በሉኝ የጫማችን ትብያን እናስልሳችህዋለን

Horus
Senior Member+
Posts: 36363
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Horus » 06 Jun 2025, 00:58

Misraq wrote:
05 Jun 2025, 23:27

አቶ ምስራቅ፣
እኔ ሆረስ የአማርኛ ቋንቋን ጠንቅቄ ማወቅ አይደለም ፣ አስተምረዋለሁ ፤ ሰምቼ መገንዘብ አይደለም ፣ እቀኝበታለሁ ፣ እገጥምበታለሁ ፣ እደርስበታለሁ! ጣኦት የሚባለውን ቃል አይደለም ተራና እምነታዊ ትርጉሙ ስርወ ቃሉና ስዋስዉን አውቀዋለሁ !

ቃሉ ምን ማለት እንደ ሆነ ጠንቅቄ ስለማውቀው ነው ስም ያወጣሁልህ ። ልብ ያዘለውን አፍ ይነግረዋል! አንጎል ያዘለውን እጅ ይፈጽመዋል! ጠንቅቄ ስለማውቅህ ትክክለኛ ስም ሰጠሁህ ተገጣይ ብዬ! ያ ስለሆንክም የሻቢያና ግብጥ ተላላኪ ብዬ! ገባህ አይደል! ኢትዮጵያዊ ካልሆንክ ማንም ስለምትሆን :lol: :lol: :lol: :lol: ለትክክለኛ መልስ ሳላመሰኝህ አላልፍም!

Selam/
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Selam/ » 06 Jun 2025, 07:39

አጭቤው
ስሜን ስለጠቀስክ መልስ እሰጥሃለሁ። እኔ ከፈለግህ አማራ፣ ትግሬ፣ ሻቦ ወይንም gorilla ሁን። አያገባኝም!

ግን የአማራ ጥቃት በእውነት የሚቆረቁረው ሰው፣ ቀኑን ሙሉ ስለ ሌላ ሰው ዕንጥል ሲከራከርና ስለ ህዝቦች ዕልቂት ያገባናል የሚሉትን በመስደብ አረፋ ሲደፍቅ አይውልም። አንተ ስለ ዕርጉሟ ፒፒ ፣ ስለ እንሽላሊቷ ወያኔና ስለ ከርዳዳዋ ሻዕቢያ ግፍ ከማውራት ይልቅ፣ በነጠላ ጫማ የሚዋጋውን አርበኛ መስደብ ታዘወትራለህ። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትልና፣ የሌሎች ብሄሮች ስም ሲጠራ ዛርህ ይነሳብሃል። እራስህን እስካላስተካከልክ ድረስ ለእኔ አጭቤ ከፋፋይ ነህ።

Misraq wrote:
05 Jun 2025, 23:27
Horus wrote:
05 Jun 2025, 22:20
እኔ ሆረስ ይህ ምስራቅ በሚል የፎረም ስም ያለ ሰው ወያኔ ወይም ሻቢያ እንጂ የምር የጎጃም አማራ ነው ብዬ አላምንም ምክኛቴም ይህ ሰው በራሱ አፍ "ችግራችን ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል ጣኦት ነች" ያለ ባንዳ ጸረ ኢትዮጵያ በመሆኑ ነው። ደሞ እንዲህ ያለ የኢትዮጵያ ጠላት ያማራ ወዳጅ ነኝ ካለ አማራ ሌላ ጠላት አይፈልግም ። ሲቀጥል በዚህ ልክ ያለ ኢትዮጵያ ጠል ግለሰብ አንድ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል አማራን አውጥቶ ቢረሽን በፍጹም አልደነቅም ። የወያኔና ሻቢያ ተላላኪዎች ቢያድበሰብሱት የማይደበቀው ሃቅኮ ለማኛውም ኢትዮጵያዊ የታወቀ ነው ፤ እሱም ለምንድን ነው እስክንድርና ዘመነ የሚጋደሉት? በኔ እይታ በአማራ ኢትዮጵያዊነት ላይ ባለ ልዩነት ነው።
አቶ Horus

For sure, ጣዖትዋን እናፈርሳታልን። ከአናትዋ እስከ እግር ፍርስርስዋን እናወጣለን። በምትኳ አባቶቻችን እንደሰርዋት ሰውን የምታከብር ገናና እና ሉዓላዊት ኢትዬጵያን እንሰራለን።

እደግመዋለሁ ጣኦቷ የአማራ ልጅ እንደበግ እየታረደ ቆዳው የተገፈፈባት የአውሬ ሃገር ነች። ደሃ በልቶ የማያድርባት ብቻ ሳይሆን ከዶክተር የበለጠ ካድሬ ጠቀም ያለ ደሞዝ የሚያገኝባት ቀልደኛ ሃገር ናት። የብልፅግና ኢትዬጵያ ፍፁም ጣዖት ናት። አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋህ ስለሆነ አይገባህም እንጂ ጣኦት ማለት idol ማለት ሲሆን ያልተገባ አምልኮ የሚቸረው ማንኛውም ግዑዝ ወይንም ምናብ ጣዖት ይባላል። አሁን ያለችው ሃገር ጣዖት ናት። የሰው ደም ይገበርላታል በተለይም የአማራ ደም። የሚያመልኳትም እያጨበጨቡ ጮማ ይቆርጣሉ። እንጂ ሰብዓዊ መብት አይገዳቸውም። የአማራ ልጅ በገፍ እየታረደ በግሬደር እንደ እንስሳ ሲቀበር ዝም ብሎ ጮማ የሚቆርጥና ኮሪደር ልማታችን የሚል እንስሳ የሚያመልክበት ጣኦት ናት። ከእንስሳቱ ውስጥም ዋናው አንተ ነህ።

ይህ የሚኮሰኪሳችሁ የደቡብ ኤሊቶች( አንተ ፤ Abere, Selam and welamow union) ከወሬ ያለፈ ምንም አታመጡም። የኦሮሙማ አገልጋዬች ናችሁ። ፀባችሁ ከአማራ ፋኖ ጋርና አንገደልም ካልነው ከእኛ አማሮች ጋር ነው። ምናለ በሉኝ የጫማችን ትብያን እናስልሳችህዋለን

Selam/
Senior Member
Posts: 15388
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይድረስ ለተገንጣይ ጎጃሜ ምስራቅ

Post by Selam/ » 06 Jun 2025, 07:45

ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

እኔ ሰላም በግብፅ ጣዖት ስም ለሚጠራ ወላዋይ ካድሬ ጥይት አላባክንም:

Horus wrote:
31 May 2025, 13:54

- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ

- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ኢትዮጵያ በአራት ክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA የባህር በር ልትፈቅድ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ
Horus wrote:
06 Jun 2025, 00:58

Post Reply