ነጥ የጣለው ኤፋብኃ ቁርጥ እንደ ወያኔ እርሱም ዓሰብ የኤርትራ ሉዋላዊ ግዛት ነው ብሎት እርፍ። Shortsighted fueled by lust for Power.
እራሱን አፋብኃ ብሎ የሚጠራው ሻዕብያ ሰራሽ አሻንጉሊት ያለምንም ሃፍረት የሚያራምደው ትግል ፍልስፍና ከትግራይ ወያኔ የማይለይ ነ። በሸፍጥ እና በሴራ ያለምንም የሞራል ይሁን የህግ አግባብ የተሰረቀችው ኤርትራ አገር ናት ብሎ የሚያምን - መሪው ዘመነ ካሴ እንድሁ እንደ ስብሃት ነጋ ኤርትራ ከተደፈረች በርሃ ወርዶ የሚዋጋ መሆኑን የተረጋገጠበት ሁኔታ በግልጽ ከአፈቀላጤ ተካፋዮች ዩቲዩበሮች እየተደመጠ ነው።
ኤርትራ በፍጹም አገር አለመሆኗን እና ከወሎ ክፍለ ሀገር ተሰርቆ በመለስ ዜናው ምርቃት የተወሰደ አሰብ የኤርትራ አለመሆኑን ኢትዮጵያኖች በወል (በጋራ ) ህሌናቸው እና ልባቸው የሚያምኑበት ፍጹም አንድ የሚያደርጋቸው ጉዳይ ነው። ኢትዮጵያኖች የቀን ጉዳይ ካልሆነ ኤርትራ - ዓሰብ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቷ አይቀሬ ጉዳይ ተደርጎ በወል ህሌና የተቀመጠ ዋና ጉዳይ ነው። ይህን እውነታ ሻዕብያ በደንብ ጠንቅቃ ስለምታውቅም ነው እረፍት ዐልባ በመሆን ለዘመናት ያለችው።
ታዲያ አፋብሃ ( የሻዕብያ አማራኛ ተለዋጭ ቅጥያ ስም) ወያኔ ለ34 አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ ይገባኛል ጥያቄ እንዳዳፈነችው እርሱም በተራው ሌላ አስርት አመታት እንድ ቀበር የሚሰራ በሻዕብያ የሚዘወር ሃይል ነው - ተለዋጭ ሕወሓት.
This so-called አፋብሃ which allegedly claimed that Amhara people supported its mission of standing for Eritrea stealing of Assab intentionally dodged the big picture of Ethiopian sovereignty - it is neither advancing Amhara people lofty goal. It is all about putting a few thugs on power and what what all previous monkeys do. A mercenary group that fakes coming in the name of Amhara, is beneath the moral integrity and patriotism of Amhara.
This group has to drop the sacred name of FANO - it should not be desecrated by hooligans who are doing totally against the standards of the age old patriotic cultural institution self-defense. The Fano we know in the history book is the one that fought mercenaries and Bandas, not the one that fights for them.ኤፋብኃ is Shabia/TPLF - total disgrace.
Re: ነጥ የጣለው ኤፋብኃ ቁርጥ እንደ ወያኔ እርሱም ዓሰብ የኤርትራ ሉዋላዊ ግዛት ነው ብሎት እርፍ። Shortsighted fueled by lust for Power.
ታሪክም እማዴል እዬሰራን ያለነው! viewtopic.php?f=2&t=346583&p=1501373#p1501373
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 10:56ታሪክም እማደል እየጻፍን ያለነው መልክ መልኩን እስቲ እናስይዘው https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=349277
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 09:56ለወሎዬው Abere እና ለጉራጌው ስዩም ተሾመ፣ ራስ ካሣ የሚከተለውን የአደራ ደብዳቤ ልከውላችኋል
ገና ከጠዋቱ፣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከስደት እንደተመለሱ፣ ኤርትራና ሶማሊያን ወደ ኢትዮጵያ ለማቀላቀል የመጀመሪያው ሥራዬ ነው ብለው በተነሱ ጊዜ፣ ራስ ካሣ እነዚህ ጉዳዮች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሆነወ ኣልታዩዋቸውም። ራስ ካሣ የሚያስቡትን ለጃንሆይ ኣልደበቁም። አስተያየውም የተመረኮዘው በሚከተሉት ነጥቦች ላይ እንደነበረ ይነገራል።
. . . ጥንታዊ ታሪክና የግዛት ደንበርን እነበረበት ለመመለስ ብርቱ ጥረት ማድረግ ተገቢ ቢሆንም፣ ለአገር ጥቅም ለሚታሰቡት ሥራዎች ሁሉ ቅደም ተከተል መስጠት ያስፈልጋል። በጠላት ወረራ ምክንያት የተለየነው አገርና ሕዝብ፣ ከአምስት ዓመት በኋላ ስንመለስ ያገኘነው፣ መልኩንና ኣኳኋኑን ለውጦ ነው። በተለይ ይኸ በአርበኝነት ጫካ ሳይገባ፣ ለስደት እውጭ ሳይወጣ የኖረው ሕዝብ፣ በጣልያን የአስተዳደር ዘመን ድሮ ያላየውን ከልማዱ ውጭ የሆነ አንዳንድ ነገሮችን ቀምሷል። አሁን ኣፍ አውጥቶ አይናገረው እንጂ፣ በአስተዳደር በኩል ቢሆን፣ በዳኝነትና በኑሮም ኣኳኋን ቢሆን፣ በጣልያን ዘመን ለእኔ የሚጠቅም ነገር ነበር ብሎ፤ በልቡ የሚያስብ ብዙ ሰው መኖሩ የማይታበል ነው። አሁን እንደምናየው፣ ከእንግዲህ ወዲህ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ ጥንቱ አንድ አድርጐ፣ በሥልጣን ለመግዛት ብዙ ችግር መኖሩ የሚካድ አይደለም። . . . በዚህ ሁሉ ነገር ላይ፣ በአለንበት በአሁኑ ሰዓት የመንግሥት ዋና የመጀመሪያ ሥራ መሆን ያለበት፣
1ኛ/ በጠላት ምክንያት የተበላሸውን ያገር ልማድና አስተዳደር እቦታው መመለስ፣
2ኛ/ የአገሩ አንድነትና የንጉሠ ነገሥቱ ሥልጣን እንዳይናጋ መሠረት እንዲጨብጥ ማድረግ፣
3ኛ/ ዳኝነት ሳይጓደል ክርስቲያንነትንና ሥርዓትን ማጥበቅ፣
4ኛ/ ሕዝቡን ማሠራትና የአገሩ ሀብት እንዲዳብር ማድረግ ነው።
. . . አሁን በእጃችን ያለው የኢትዮጵያ ግዛትና ሕዝብ፣ አንድነቱ በማይላላ አኳኋን ሲጠብቅ፣ በአንድ ንጉሠ ነገሥት ሥልጣንና በአንድ ሰንደቅ ዓላማ ከጫፍ እስከ ጫፍ በትክክል የሚገዛ መሆኑ ሲረጋገጥ፣ አገሩም ለምቶ ጥጋብ ሆኖ፣ የመንግሥቱ ቋት ሲሞላ፣ በመጀመሪያ ሀማሴኖች፣ ቀጥሎም እንደ ኣኳኋኑ ታይቶ ሱማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ መጠየቅ፣ ወይም እነሱ እንምጣ ቢሉ መቀበል፣ የተገባ ነው። እንደዚህ ከሆነ፣ መንግሥትም አገሮቹን ተረክቦ ለማስተዳደር፣ ሕዝባችንም የጥንት ወንድሞቹንና ወገኖቹን ተቀብሎ ለማላመድ የሚከብድ አይሆንም። ይኸ ሁሉ ሳይደራጅና በተለየም የአገሩ ሀብት ሳይዳብር፣ ግዛት ቢሰፋ፣ የሕዝብ ቁጥር ቢጨምር፣ አሁን ያለውን ችግር የበለጠ ከማባባስ በስተቀር የሚጠቅም ነገር የለም። . . . እየተደጋገመ የሚነገረው፣ ኢትዮጵያ ፣ የፈረንጆቹን ሥልጣኔ በቶሎ ለማግኘት ያልቻለችው፣ በባሕር በር እጦት ምክናይት ነው እየተባለ ነው። ሕዝባችንን ለማሠልጠን ዋና ቁልፉ የባሕር በር ከሆነ፣ በእንግሊዞች እርዳታ፣ አሰብ ከወሎ ጋር እንዲሆን ለምን ከአሁኑ ኣይደከምበትም? . . . አሁን ባለው ችግር ላይ ሌላ፣ ተጨማሪ የአስተዳደር ጣጣ ለመሸከም ከመቸኮል፣ ይኸው ሁሉ በእርጋታ ቢታሰብበት ይሻላል። . . . “ [በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኤርትራ ጉዳይ 1941-1963 እ.ኤ.ኣ. ገጽ 293-294 በዘውዴ ረታ]
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=346583
ሲጠቃለል፦ ለማወራረጃነት ያህል “ኧረ እንዲያው ይመኙሻል/2/” ዬሚለውን የጉራጌው የመሓሙድን ዜማ ጋብዘናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: ነጥ የጣለው ኤፋብኃ ቁርጥ እንደ ወያኔ እርሱም ዓሰብ የኤርትራ ሉዋላዊ ግዛት ነው ብሎት እርፍ። Shortsighted fueled by lust for Power.
Meleket,
በፕሮፓጋንዳ ሻዕብያ እንደ ሰጎን በአሸዋ ውስጥ እራሷ ለመደብቅ ብትሞክርም፤ የተሸፋፈነው እና ያምታታችው የአሰብ ጉዳይ ጥርስ አውጥቶ ሊቆረጥማት መሆኑ ሀቅ እየሆነ ነው። አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ እንድሉ - መለስ ዜናዊ እና ወያኔ የፈረሙት ኮንትራት የኢትዮጵያ ህዝብ ውል አይደለም።
ሻዕብያ አሁን ያላት ብቸኛ መሳሪያ ምላስ እና ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነው - ቅጥረኛ መጠቀም ሌላው ዘደ። በእንደዚህ ደግሞ የሚጸና አገርም ይሁን የሚደበቅ ምድር የለም። የሻዕባያኖችን የጉራ ባህል የማያውቅ አንድም የለም። ከኢትዮጵያ በኩል መሪ ጠፍቶ እንጅ ኤርትራ የ1 ቀን ጦርነት መቋቋም የማትችል ምስኪን ክ/ሀገር ነች። 24/7 በዚህ ፎረም ላይ የመለጠፋችሁ ምክንያት 100% የፍርሃት እና የጭንቀት ግለታችሁን ጣሪያ መድረሱን የሚለካ ነው።
I have zero doubt, Muscular Ethiopia can crash Shabia in a matter of a week. This is not the Derg era Ethiopia when many Ethiopians had no clarity about the end goal of TPLF and Shabia. Almost all Ethiopians never thought about the hidden agenda of TPLF/Shabia. Only Mengistu H/Mariam, knew what TPLF and Shabia wanted, alas the foolish Ethiopians fought for Woyane and Shabia, not for Ethiopia. Mengistu told Amhara people, Woyane and Shabia's #1 Enemy was Amhara. But Amhara never believed him, until later that the Manifesto came to effect - all tragedies unfolded.
Thus, the Sebhat Nega from Gojjam (Zemene Kassies) is again trying to fool the La'me Bora to fight for Eritrea and Abay Tigray of Meles Zenawi.