ኢግዚያብሔር እንደዚህ የጂክ ወሬ መሳለቂያ አያድርጋችዉ!
Posted: 28 May 2025, 17:26
ኢሳያስ ማለት መሳቂያ ና መቀለጃ ሆኖዋል።
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203