-
- Senior Member
- Posts: 12457
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ኢግዚያብሔር እንደዚህ የጂክ ወሬ መሳለቂያ አያድርጋችዉ!
ኢሳያስ ማለት መሳቂያ ና መቀለጃ ሆኖዋል።
Re: ኢግዚያብሔር እንደዚህ የጂክ ወሬ መሳለቂያ አያድርጋችዉ!
This will help you sleep at night.

Re: ኢግዚያብሔር እንደዚህ የጂክ ወሬ መሳለቂያ አያድርጋችዉ!
ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
መሳቂያ የሆኑት የሻዕቢያ ካድሬዎች እንጂ ጎፍጫላው ኢሳያስ አይደለም።
ሰውዬው ስማቸው በ “መ” የተጥለቀለቀውን የፊንፊኔ ልፋጫሞች (መንግስቱ፣ መለስ፣ ሃይለማሪያም፣ አህመድ፣ ጃል መሮ ፣ ጃል ገመቹ) እንደ በቅሎ እየጋለበና ኤርትራዎችን ከጫማው ስር ደፍቆ ለአርባ ዓመታት ቀጥቅጦ ገዝቷል። ዛሬ የብልፅግና ካድሬዎች ለሰላሳ ዓመት በሻዕቢያ ተለጉመው ሲጋለቡ መኖራቸውን ለማረሳሳት በየቀኑ ጣጥ ጣጥ ማለታችሁ ሃሬነታችሁን አይለውጠም። ግብዝ ካድሬ!

ይሄ እንደ ከብት የሚናድ ሰራዊት ይዘህ ነው እሬቻ በቀይ ባህር ኣከብራለሁ ብለህ የምትፎክር።
BTW, look at the moron who vowed Oromuma would celebnrate their primitive rites in the pristine waters of the Red Sea. He looks like a hotel security guard, doesn't he!

Re: ኢግዚያብሔር እንደዚህ የጂክ ወሬ መሳለቂያ አያድርጋችዉ!
Horus wrote: ↑15 Jan 2023, 18:41
አበረ፣
እኔ በኢክቶበር 5 2020 የጻፍኩት ይህን ነው ። አንተ የምታነሳው ነጥብን እኔ የምለው ነገር የተለያዩ ናችው፤ ስለ ታከለ ያልኩትም ትክክል ነበር !
"የሆረስ ትንቢት፤ ሺመልስ አብዲሳ በቅርቡ ኮሮሞ ፕሬዚዳንትነት ይነሳል
Post by Horus » 05 Oct 2020, 23:54
ለምን ብሉኝ?
አንደኛ፣ በጣም ዘረኛ ነው፤ በተለይ አማራን በጣም ይጠላል።
ሁለተኛ፣ ለአቢይ አህመድ ያለው ድጋፍ ግማሽ ልብ ነው ።
ሶስተኛ፣ በነበቀለ ና ጃዋር ቃሊቲ መማቀቅ በጣም አዝኗል ።
አራተኛ፣ ያልበስለ ያልሰከነ ስሜተኛ መሪ ነው፣ መሪ ከተባለ ።
አንስተኛ፣ ሺመልስ በትውልድ ሸዋ ኦሮሞ ሆነ እንጂ በልቡ ያሩሲ ኦሮሞ አይነት ነው ፤ የሸዋ ፖለቲካ ጥበብም የለውም፤ የሸዋ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊነትም የለውም ።
ስድስተኛ፣ ስለሆንም እነ አቢይ እነ ታዬ ደንዳ የያዙት ስራ ከሚያበላሹት አንዱ ሺመልስ ነው ልክ እንድ ታክለ ....
እንድ እኔ ፣ እንደ እኔ ሺመልስ ማለት ማስክ ማያደርግ ወጠጤ ትንሹ ትራምፕ ማለት ነው![]()
![]()
"
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=233203