Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14791
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያወራም

Post by Abere » 26 May 2025, 12:16

በኢትዮጵያ ( አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለፓኪስታኑ ዩቲዩበር ብቻ ነው። ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ። ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያወራም - ገንዘብ የለውም።ይህ ጉዳይ አገር በቀል የቀውስ ነጋዴ ዩቲዩበሮች እና ቲክቶክሮችን ከገበያ ውጭ እያደረጋቸው ነው። ይህን ተከትሎ የገባያ ድርሻውን ለማስፋት ሲል ስታሊን ገ/ሥላሴ አስመራ በመጓዝ የንግድ ማስታወቂያ ሲሰራ ነበር።

Selam/
Senior Member
Posts: 16933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ

Post by Selam/ » 26 May 2025, 12:37

ዪቱበሮች እያየ ከግራ ወደቀኝ የሚዋጅቀው ፍግ ህዝብ፣ በድንቁር የሰለጠነና መቼም ሊሻሻል የማይችል ትራፊ ነው።

My advice: Avoid 99% of ሳንቲም ለቃሚ YouTubers.

Abere
Senior Member
Posts: 14791
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ

Post by Abere » 26 May 2025, 15:02

በጣም የሚገርመው 1% እንኳን የሚሆኑ የሚታመኑ ዩቲዩቦች በዚህ ፎረም አይለጠፉም - ወይ የወያኔ፤ወይ የኦነግ-ብልጽግና ወይም የሻዕብያ ነው።
Selam/ wrote:
26 May 2025, 12:37
ዪቱበሮች እያየ ከግራ ወደቀኝ የሚዋጅቀው ፍግ ህዝብ፣ በድንቁር የሰለጠነና መቼም ሊሻሻል የማይችል ትራፊ ነው።

My advice: Avoid 99% of ሳንቲም ለቃሚ YouTubers.

Abere
Senior Member
Posts: 14791
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ

Post by Abere » 26 May 2025, 16:42

የቲክቶክ እና ዩቲዩብ ንግድ በማጧጧፍ በአማራ ደም ገንዘብ በማከበት በባለጸግነት ሀብት ሰንጠረዥ ቅድምያ ደረጃ የያዙት ቀላል ቁጥር የላቸውም። የውጭ ዜጎች ጭምር በዚህ መሰማራታቸው ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ በእንግሊዘኛ አንድ ነገር ከተነገረ እውነት ነው ብሎ የሚያምን ስለሆነ ነው። ፈረንጆች የጻፉትን ሁሉ እውነት ታሪክ ነው ብሎ የሚቀበል ብዙ ነው። በእንግሊዘኛ አንድ ነገር ከተወራ ከፈረንጅ አፍ የወጣ ይመስለዋል። ለዚህ ፓክስቲያን እንጀራ የከፈተችለት የደደቢት መሃይም ወያኔ ናት - አሁን የኦሮሙማ ቩቩ ዜላ ነው። ሻዕብያ በማስተራረፍ ትጠቀምበታለች - ሳይተርፈው ያበደረ ሳይቀበል ይሞታል እንድሉ በሌለ ኢኮኖሚ making propaganda investment። :mrgreen:

Selam/
Senior Member
Posts: 16933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በኢትዮጵያ (አማራ፤ትግራይ ፤ኤርትራ) ያለው ግጭት የጠቀመው ለPkistani ዩቲዩበር ብቻ ነው።ሰሞኑን ኦሮሙማ ተከራይቶታል፤ በቀጣዩ ሻዕብያ።ፓክስቲያኑ ስለ አገሩ እና ህንድ ግጭት አያ

Post by Selam/ » 26 May 2025, 16:53

YouTubers are the most toxic and annoying background noises.

They have to post all kinds of crap due to the algorithmic requirement to maintain consistent posting schedules, so they have no principles whatsoever. No such unproductive and parasitic section of a society has ever existed on the planet earth before.

Post Reply