Page 1 of 1

በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካሪነት?

Posted: 05 May 2025, 10:42
by Abere
በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ክ/ሀገር ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይት ሁመራ፤ራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካሪነት?

የአዲስ አገር ፈጠራው እንከን እና አደጋ ካልገጠመው የአገር ስያሜው እና የዜግነት መለያው ሌላ ፈተና ሊሆን ይችላል። ትግሬያዊ እንዳይሆን ኢሮቡ፤ ኩናማው፤ጀበርጢው፤ ወዘተ ትግሬ አይደለም። ምናልባት አስካሪ እንደ ወል (የጋራ) መጠሪያ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ከትግሬም ለጣሊያን አሽከር በመሆን በአስካሪነት ተቀጥረው ያገለገሉ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከሰሀራ በርሃ በላይ ባሉት የቀኝ ግዝ አገራት ላይ መሳሪያ ሁነው ስለተዋጉ፤ ኤርትራ እንድሁ ተለዋጭ መጠሪያቸው አስካሪ ስለነበር።

በዚህ ረገድ የAxumezana ዜግነት ትግሬያዊ ይሆናል። ለመጀመሪያ ጊዜ የዜግነት ስያሜ ያገኛል :mrgreen:

የአገው ተወላጁ ሃላፊመንገድ ይህ ዜግነት ይስማማው ይሆን? :lol:

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 05 May 2025, 10:53
by Axumezana
Axumezana was born Ethiopian have lived Ethiopian & shall die Ethiopian! Abere are you still an Ethiopian or with a foreign passport, as for me I keep who I was , I a
m and will be!

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 06 May 2025, 05:55
by Meleket
Axumezana wrote:
05 May 2025, 10:53
Axumezana was born Ethiopian have lived Ethiopian & shall die Ethiopian! Abere are you still an Ethiopian or with a foreign passport, as for me I keep who I was , I a
m and will be!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=280152

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 06 May 2025, 06:08
by Axumezana
Meleket any thing inconsistent about Axumezana! Pls note that no man can question or has the right to question the proud Ethiopian nationality of Tigrayans. Tigrayans are the pioneers & finishers of the Ethiopian project . You were given the Eritrean nationality by your masters Italians but I was & have been given the Ethiopian nationality by the blood & bones of my ancestors & fathers.

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 06 May 2025, 09:11
by Selam/
አጋዚያን ብለው ሲንጫጩ ከርመው መስከረም ሲጠባ ብን ብለው የጠፉትን የወያኔ አረሞችን መጠየቅ ነው። I said i hate TPLF rats!
Abere wrote:
05 May 2025, 10:42
በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ክ/ሀገር ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይት ሁመራ፤ራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካሪነት?

የአዲስ አገር ፈጠራው እንከን እና አደጋ ካልገጠመው የአገር ስያሜው እና የዜግነት መለያው ሌላ ፈተና ሊሆን ይችላል። ትግሬያዊ እንዳይሆን ኢሮቡ፤ ኩናማው፤ጀበርጢው፤ ወዘተ ትግሬ አይደለም። ምናልባት አስካሪ እንደ ወል (የጋራ) መጠሪያ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ከትግሬም ለጣሊያን አሽከር በመሆን በአስካሪነት ተቀጥረው ያገለገሉ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከሰሀራ በርሃ በላይ ባሉት የቀኝ ግዝ አገራት ላይ መሳሪያ ሁነው ስለተዋጉ፤ ኤርትራ እንድሁ ተለዋጭ መጠሪያቸው አስካሪ ስለነበር።

በዚህ ረገድ የAxumezana ዜግነት ትግሬያዊ ይሆናል። ለመጀመሪያ ጊዜ የዜግነት ስያሜ ያገኛል :mrgreen:

የአገው ተወላጁ ሃላፊመንገድ ይህ ዜግነት ይስማማው ይሆን? :lol:

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 06 May 2025, 10:25
by Meleket

Axumezana wrote:
06 May 2025, 06:08
Meleket any thing inconsistent about Axumezana! Pls note that no man can question or has the right to question the proud Ethiopian nationality of Tigrayans. Tigrayans are the pioneers & finishers of the Ethiopian project . You were given the Eritrean nationality by your masters Italians but I was & have been given the Ethiopian nationality by the blood & bones of my ancestors & fathers.
Meleket wrote:
30 Aug 2022, 04:32
ዝንቦች ተሰብስበው ኣይከፍቱም ወስከምቢያ፡
ድንበራቸው ታውቋል ኤርትራና ኢትዮጵያ:mrgreen:

ከአኵሱምና ዬሓ ሽ ዓመታት በፊት፡
ኤርትራ ኣላት ታሪክ እጂግ ምንኮራበት። :lol:

ለመጪውም ትውልድ በቅጡ ኣስተምረን፡
ሃገረ ኤርትራን እ ን ገ ነ ባ ለ ን። :lol:

ይሄ ያላማረው ይሄ ያላለው ደስ፡
መረጃ ላይ መጥቶ ኣፍንጫውን ይላስ!
:mrgreen:
Meleket wrote:
30 Aug 2022, 03:31

ይቺ ጠበላችን መቼ የዋዛ ሆና . . .
Meleket wrote:
29 Aug 2022, 10:58
ኣሽሓት ዓመታት ቅድሚ ኣዅሱመ ዬሓ፡
ሃገረ ኤርትራ ብታሪኻ ኣርሓ:mrgreen:

Re: በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይትራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካ

Posted: 06 May 2025, 11:08
by Abere
እንደ Axumezana አይነት አክራሪ ተገንጣይ እና አስገንጣይ ታሕታ (TPLF) አይነቶቹን ሌሎችን የማታለል ተልዕኮ አስቸጋሪ የሚያደርግባቸው ስልታቸው ፈጣን ተቀያያሪ በመሆኑ ከዚህ ስብዕናቸው የድግግሞሽ ባህርይ ሰዎች በቀላሉ የመጨረሻ ግባቸው ምን እንደሆኑ መተንበይ ይችላሉ። The odds of TPLF being persistent in breaking away is 100%, at any cost possible including colluding with Shabia and becoming a subjugate province of the other province of Eritrea.

Things that fluctuate frequently are easier to predict statistically than things that rarely change. This is because frequent fluctuations provide more data points for analysis.

All TPLF are the worst and cheap political prostitute ever known in this planet.