Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13807
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 05 May 2025, 10:42
በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ክ/ሀገር ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይት ሁመራ፤ራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካሪነት?
የአዲስ አገር ፈጠራው እንከን እና አደጋ ካልገጠመው የአገር ስያሜው እና የዜግነት መለያው ሌላ ፈተና ሊሆን ይችላል። ትግሬያዊ እንዳይሆን ኢሮቡ፤ ኩናማው፤ጀበርጢው፤ ወዘተ ትግሬ አይደለም። ምናልባት አስካሪ እንደ ወል (የጋራ) መጠሪያ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ከትግሬም ለጣሊያን አሽከር በመሆን በአስካሪነት ተቀጥረው ያገለገሉ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከሰሀራ በርሃ በላይ ባሉት የቀኝ ግዝ አገራት ላይ መሳሪያ ሁነው ስለተዋጉ፤ ኤርትራ እንድሁ ተለዋጭ መጠሪያቸው አስካሪ ስለነበር።
በዚህ ረገድ የAxumezana ዜግነት ትግሬያዊ ይሆናል። ለመጀመሪያ ጊዜ የዜግነት ስያሜ ያገኛል
የአገው ተወላጁ ሃላፊመንገድ ይህ ዜግነት ይስማማው ይሆን?
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 17191
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 05 May 2025, 10:53
Axumezana was born Ethiopian have lived Ethiopian & shall die Ethiopian! Abere are you still an Ethiopian or with a foreign passport, as for me I keep who I was , I a
m and will be!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 17191
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 06 May 2025, 06:08
Meleket any thing inconsistent about Axumezana! Pls note that no man can question or has the right to question the proud Ethiopian nationality of Tigrayans. Tigrayans are the pioneers & finishers of the Ethiopian project . You were given the Eritrean nationality by your masters Italians but I was & have been given the Ethiopian nationality by the blood & bones of my ancestors & fathers.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15215
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 06 May 2025, 09:11
አጋዚያን ብለው ሲንጫጩ ከርመው መስከረም ሲጠባ ብን ብለው የጠፉትን የወያኔ አረሞችን መጠየቅ ነው። I said i hate TPLF rats!
Abere wrote: ↑05 May 2025, 10:42
በደብረፅዮን አማጭነት ትግራይ ክ/ሀገር ለኤርትራ ክ/ሀገር ሚስት በመሆን አንድ አገር የመሆን ጥያቄ ቀርቧል - ወልቃይት ሁመራ፤ራያ ጥሎሽ በመቀበል። ዜግነት ምን ይባል ይሆን? ትግሬያዊነት ወይስ አስካሪነት?
የአዲስ አገር ፈጠራው እንከን እና አደጋ ካልገጠመው የአገር ስያሜው እና የዜግነት መለያው ሌላ ፈተና ሊሆን ይችላል። ትግሬያዊ እንዳይሆን ኢሮቡ፤ ኩናማው፤ጀበርጢው፤ ወዘተ ትግሬ አይደለም። ምናልባት አስካሪ እንደ ወል (የጋራ) መጠሪያ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም ከትግሬም ለጣሊያን አሽከር በመሆን በአስካሪነት ተቀጥረው ያገለገሉ ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ከሰሀራ በርሃ በላይ ባሉት የቀኝ ግዝ አገራት ላይ መሳሪያ ሁነው ስለተዋጉ፤ ኤርትራ እንድሁ ተለዋጭ መጠሪያቸው አስካሪ ስለነበር።
በዚህ ረገድ የAxumezana ዜግነት ትግሬያዊ ይሆናል። ለመጀመሪያ ጊዜ የዜግነት ስያሜ ያገኛል
የአገው ተወላጁ ሃላፊመንገድ ይህ ዜግነት ይስማማው ይሆን?
Last edited by
Selam/ on 06 May 2025, 11:56, edited 1 time in total.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4494
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 06 May 2025, 10:25
Axumezana wrote: ↑06 May 2025, 06:08
Meleket any thing inconsistent about Axumezana!
Pls note that no man can question or has the right to question the proud Ethiopian nationality of Tigrayans. Tigrayans are the pioneers & finishers of the Ethiopian project .
You were given the Eritrean nationality by your masters Italians but I was & have been given the Ethiopian nationality by the blood & bones of my ancestors & fathers.
Meleket wrote: ↑30 Aug 2022, 03:31
ይቺ ጠበላችን መቼ የዋዛ ሆና . . .
Meleket wrote: ↑29 Aug 2022, 10:58
ኣሽሓት ዓመታት ቅድሚ ኣዅሱመ ዬሓ፡
ሃገረ ኤርትራ ብታሪኻ ኣርሓ።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13807
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 06 May 2025, 11:08
እንደ Axumezana አይነት አክራሪ ተገንጣይ እና አስገንጣይ ታሕታ (TPLF) አይነቶቹን ሌሎችን የማታለል ተልዕኮ አስቸጋሪ የሚያደርግባቸው ስልታቸው ፈጣን ተቀያያሪ በመሆኑ ከዚህ ስብዕናቸው የድግግሞሽ ባህርይ ሰዎች በቀላሉ የመጨረሻ ግባቸው ምን እንደሆኑ መተንበይ ይችላሉ። The odds of TPLF being persistent in breaking away is 100%, at any cost possible including colluding with Shabia and becoming a subjugate province of the other province of Eritrea.
Things that fluctuate frequently are easier to predict statistically than things that rarely change. This is because frequent fluctuations provide more data points for analysis.
All TPLF are the worst and cheap political prostitute ever known in this planet.