Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Feb 2025, 08:21
ለጋሹ አቶ ዓብዮት ለሱዳን $15 ሚሊዮን እርዳታ ይሰጣል፣ ስንዴውን ለውጪ አገር ሸማች ይቸበችበዋል፣ መንገዱንም ጎብችዎች ደስ እንዲላቸው ያብለጨልጫል፣ የወደቁ መንገድ ላይ አዛውንቶች ደግሞ ከህዝብ ገንዘብ እየተለመነ ጠኔያቸውን ይሞላሉ።
ከህዝብ ገንዘብ በማሰባሰብ ብቻ የወደቁ አዛውንቶችን በዘላቂነት ማስተዳደር አይቻልም። ይኸ በቅድሚያ የመንግስት ኃላፊነት ነው መሆን ያለበት። ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ መዋዕለ ንዋይ ሊሆን ይችላል ወይንም ከግብር ከሚሰበሰበው ገንዘብ ላይም በየጊዜው የሚቆነጠር ሊሆን ይችላል፣ ግን ዋናው የገቢው ምንጭ መነሻው ከመንግስት መሆን አለበት።
https://www.youtube.com/live/SG3IeGyG0b ... nPMu_eY7Xi
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 16983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 21 Feb 2025, 06:47
ከሰራተኞች የወር ደመወዝ ላይ አንድ ብር እንኳን እንደ ግብር እየተቀነሰ ለደካማ አዛውንቶች መተዳደሪያ ቢውል፣ በቋሚነት በየወሩ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘት ይቻላል።