"በትግራይ የተፈጸመው ጦርነቱን በመደገፌ አልጸጸትም!" ዶ/ር ሄኖክ ታምረ vs "ጦርነቱን በመደገፌ ተጸጽታለሁ፤ ይቅርታ" ፕሮፌሰር መሳይ መኮነን
I don't regret supporting the war on Tigray! - Dr Henok Tamire
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: "በትግራይ የተፈጸመው ጦርነቱን በመደገፌ አልጸጸትም!" ዶ/ር ሄኖክ ታምረ vs "ጦርነቱን በመደገፌ ተጸጽታለሁ፤ ይቅርታ" ፕሮፌሰር መሳይ መኮነን
በጦርነቱ ወያኔስ ተፀጽታ ይቅርታ ትጠይቃለች ዎይ?ህጻን እና ሽማግሌ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅባቸውም ሰው ሲያረጅም ህጻን ስለሆነ አእምሮ ብስለት ያጥረዋል።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9837
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: "በትግራይ የተፈጸመው ጦርነቱን በመደገፌ አልጸጸትም!" ዶ/ር ሄኖክ ታምረ vs "ጦርነቱን በመደገፌ ተጸጽታለሁ፤ ይቅርታ" ፕሮፌሰር መሳይ መኮነን
ኡኛ ወያኔ የጌታችን ማይክ ሀመርን ትእዛዝ ተቀብለን በኢትዮጵያና በኤርትራ ህዝብ ላይ ያወጅነውን የውክልና ጦርነት ሊፀፅተን ይገባል ባይ ነኝ። ለውክልና ጦርነቱ የገበርናቸው አንድ ነጥብ አምስት ሚልየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች ደማቸው ይጣራል እንቅልፍም ይነሳል። በወላጆቻችው እግር ስር ወድቀን ይቅርታ እንድንጠይቅና ስለድርጊታችን እንድንፀፀት ተገቢ ነው እላለሁ።