ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
እግዜር ሆድን በፊት በማድረጉ እንጅ በጀርባ ቢሆን ገፍትሮ ገደል ይከት ነበር የሚል ብሂል አለ። የአድስ አበቤዎች ሆድ ዕቃ በጀርባቸው ሳይሆ አይቀርም - ኦሮሙማ እያንደረደረ ቄራ ይጨምራቸዋል። አዲስ አበቤ በወለጋ አማራ አርሴናል እና ሊቨርፑል ኳስ እያየ ሲቀልድ ነበር ከጥቂት አመታት በፊት፤ ዛሬ የቢዛሞ ፋኖ መብቱን በክንዱ ሲያስከብር ጃል ሰኒ ሸሽቶ አዲስ አበቤ ቤቴ እያለ አዲስ አበቤን እንደ በግ እያነዳው ነው።
ሰው ከተወደደበት እህል ከረከሰበት ጊዜ ያድረስ ነበር ጸሎቱ። አሁን አዲስ አበባ ሰው ረክሶ ሁሉ የአብይ አህመድን የወረቀት ብር መስሎ መብቱ ጥንቡን ጥሏል።
ዐለም ተራ ተራ -- ዛሬ ቢዛሞ በአዲስ አበባ እየሳቀ ነው።
Re: ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
Agame Abere, the mayor dared you to use Article 39 and take a hike to Chigray.

Scratch that! Abiy actually wants you to be his mine sweeper.

Last edited by Fiyameta on 07 Jan 2025, 22:14, edited 1 time in total.
Re: ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
You areAbere wrote: ↑07 Jan 2025, 21:10ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
እግዜር ሆድን በፊት በማድረጉ እንጅ በጀርባ ቢሆን ገፍትሮ ገደል ይከት ነበር የሚል ብሂል አለ። የአድስ አበቤዎች ሆድ ዕቃ በጀርባቸው ሳይሆ አይቀርም - ኦሮሙማ እያንደረደረ ቄራ ይጨምራቸዋል። አዲስ አበቤ በወለጋ አማራ አርሴናል እና ሊቨርፑል ኳስ እያየ ሲቀልድ ነበር ከጥቂት አመታት በፊት፤ ዛሬ የቢዛሞ ፋኖ መብቱን በክንዱ ሲያስከብር ጃል ሰኒ ሸሽቶ አዲስ አበቤ ቤቴ እያለ አዲስ አበቤን እንደ በግ እያነዳው ነው።
ሰው ከተወደደበት እህል ከረከሰበት ጊዜ ያድረስ ነበር ጸሎቱ። አሁን አዲስ አበባ ሰው ረክሶ ሁሉ የአብይ አህመድን የወረቀት ብር መስሎ መብቱ ጥንቡን ጥሏል።
ዐለም ተራ ተራ -- ዛሬ ቢዛሞ በአዲስ አበባ እየሳቀ ነው።
Re: ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
አባት ቢሸፍት ልጁን ያስራሉ
ልጅ ቢሸፍት አባቱን ያስራሉ
ጥላቸው ፈርተው ይበረግጋሉ
የኛ ባለ ጊዜ እንዴት ቀለሉ
አማራ -ትግሬ ቢያብር እናቴን አሉ
ልጅ ቢሸፍት አባቱን ያስራሉ
ጥላቸው ፈርተው ይበረግጋሉ
የኛ ባለ ጊዜ እንዴት ቀለሉ
አማራ -ትግሬ ቢያብር እናቴን አሉ
Re: ሰው ከረከሰበት በግ እና ፍዬል ከተወደደበት ዘመን የደረሰው የአዲስ አበቤ ትውልድ -- የኦሮሙማ የቀንድ ከብት
Fiyarmata
ምነው ማንነትሽን ትክጃለሽ እራስሽ ቁጥር 1 አጋሜ ወ አስካሪ ነሽ እኮ።
Ascaris are chronically inferiority complex ridden lab rats the Mafia Italy. You have low-self esteem.
ለማንኛውም " እግዜር ሰው ከተወደደበት ዘመን ያድርሳችሁ ማለት" እንደ ኤርትራ ክፍለ ሀገር በ 8ኛው ሺ አይነት የሻዕብያ ምጽዐት ተመጦ ሰው አልባ ምድር ሁኖ ዐይናችሁ ሰው ይናፍቅ ማለት አይደለም።
ሰው ከተወደደበት ማለት ሰው የሚዋደድበት፤የሚተሳሰብት በፍቅር በእኛነት የሚኖርበት ዘመን ማለት ነው።