በጉጉት የምንከታተለው የእናት ኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ! አለምን የሰሯት ሰራተኞች ናቸው!!!
እርግጥ በሕዝቧ ቁጥር ብቻ ከሄድን ኢትዮጵያ የአፍሪካ 2ኛዋ ታላቅ አገር ነች ። ነገር ግን የኢትዮጵያን ታሪክ፣ ባህልናና ገናናነት ስናክልበት ኢትዮጵያ ማንም ተዎዳዳሪ የሌላት እጅግ ታላቋ ያፍሪካ አህጉር አገር ነች ። ይህ ታላቅነቷ ደሞ ወደ ኋላ ላይታጠፍ እየገሰገሰ ነው!! አለም በወሬና በምናብ አልተገነባችም፤ በእጀ ወርቃሞቹ ራዕይ ፣ ጥረት፣ ትጋትና ጽናት እንጂ! ኢትዮጵያ አገሬ እደጊ ተመንደጊ ይመርብሽ
Re: በጉጉት የምንከታተለው የእናት ኢትዮጵያ እድገትና ለውጥ! አለምን የሰሯት ሰራተኞች ናቸው!!!
THE WORLD IS MADE UP OF FACTS!