Horus ምን ይሻላል። ስንለው የነበረው ነገር አፍጥጦ መጣ።
የአማራን ትግል አግዙ ስንላቹ የነበረው ለዚህ ነበር። ሲያፈናቅል እና ቤትህን ሲያፈርስብህ እናም ሱቅህን ሲያቃጥልብህ ቆይቶ አሁን ደግሞ ሸኔ አስገብቶ እያደነ እየገደለህ ነው።
አማራ መሬት ላይ በጦርነት ተሸንፎ ተስፋ የቆረጠው OLF ጅብ ሊበላህ መጥቷል
RIP to the innocent people of Addis
Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።
ይቅርታ አድርጉላቸው እያለ ይቀልድብሀል OLF አብይ 
ሞትን ተለማመድ ምክንያቱም የአማራን ክልል ለቅቄ አዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሞ ምልምል ሰራዊት ላሰፍር ነው እያለህ ነው።

Last edited by Union on 09 Dec 2024, 23:24, edited 2 times in total.
Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።
የአማራ ክልል ተብዬው ህዝብ በደህና ግዜ ታግሎ ነፃ ወጥቷል (relatively). ይብላኝላቹ ለናንተ ውታፍ ለምትነቅል። አሟሟታቹ የማያምር ደመ ከልብ ነው የምትሆኑት
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10461
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።
You tell truth, what you say makes sense
Re: የአዲስ አበባ ፖሊስ ይቅርታ ጠየቀ። ሸኔዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በደስታ ወደ ሰማይ ሲተኩሱ ነው ንፁሀን ሰዎች የተገደሉት ብሏል በዘገባው።
Exactly brother
Likewise
Likewise