Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ጌታቸው ረዳ;-"‘ህወሓት ችግሩን መፍታት ካልቻለ ሥልጣኑን የፌዴራል መንግሥት ይረከበዋል’"

Post by Za-Ilmaknun » 25 Nov 2024, 12:45

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ህወሓት ያለበትን ውስጣዊ ችግር በመግባባት ፈትቶ እንዲቀርብ የፌደራል መንግሥት ማሳሰቡን ተናገሩ። :mrgreen:

የፌደራል መንግሥቱ ህወሓት የውስጥ ችግሩን መፍታት ካልቻለ ግን የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግሥት እንደሚረከበው ማሳሰቡን ጨምረው ገልጸዋል።

አቶ ጌታቸው ይህንን የተናገሩት በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እሁድ፣ ህዳር 15/ 2017 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ በሰጡበት ወቅት ሲሆን የፌደራል መንግሥት ያሉት የትኛው መስሪያ ቤት ወይም ባለስልጣን ማሳሰቢያውን እንደሰጠ ግልጽ አላደረጉም።

በደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሃት ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ንግግሮች ማድረጋቸው ከዚህ ቀደም ሪፖርት ተደርጓል።

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ህወሓት ያለበትን ውስጣዊ ችግር በመግባባት ፈትቶ እንዲቀርብ የፌደራል መንግሥት ማሳሰቡን ተናገሩ።

የፌደራል መንግሥቱ ህወሓት የውስጥ ችግሩን መፍታት ካልቻለ ግን የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግሥት እንደሚረከበው ማሳሰቡን ጨምረው ገልጸዋል።

አቶ ጌታቸው ይህንን የተናገሩት በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እሁድ፣ ህዳር 15/ 2017 ዓ.ም ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ በሰጡበት ወቅት ሲሆን የፌደራል መንግሥት ያሉት የትኛው መስሪያ ቤት ወይም ባለስልጣን ማሳሰቢያውን እንደሰጠ ግልጽ አላደረጉም።

በደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሃት ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ንግግሮች ማድረጋቸው ከዚህ ቀደም ሪፖርት ተደርጓል።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cn8gm4p49xlo

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23383
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጌታቸው ረዳ;-"‘ህወሓት ችግሩን መፍታት ካልቻለ ሥልጣኑን የፌዴራል መንግሥት ይረከበዋል’"

Post by Fed_Up » 25 Nov 2024, 14:22

አይ ነገር እንዳ አጋመ:: ድሮም የስልጣን አጋሰስ የሞላበት ክልል ነው:: የትግራይ እናት ወለድኩ ሳይሆን አራሁ ብትል ይቀላታል:: ከዚህ የባሰ ውርደት ይኖር ይሆን:: ፋኖ ወንዶቹ የበሻሻውን አጨናባሪ ቂጡን ገልበው ይጠፈጥፋታል:: የአርም አር አጋሜ ወንዶች ደግሞ የአብይን ቂጥ እየመጨመጩ ይልሳሉ::

እዋይ ጉምቡህቡህ

እነዚህ አራሞች ናቸው "ተራራ ያንቀጠቀጥን" ያሉን? ድንቄም

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጌታቸው ረዳ;-"‘ህወሓት ችግሩን መፍታት ካልቻለ ሥልጣኑን የፌዴራል መንግሥት ይረከበዋል’"

Post by Za-Ilmaknun » 25 Nov 2024, 14:28

https://www.youtube.com/live/mO1olHeZvd ... r3f_3FmFkI

ኮረኔል መሃመድ አሊን ምን ነካው ብለው ለሚጠይቁት የ ኦህዴድ መኳንንት፣) 😳 ኮረኔል መማረክም ይሁን መድፋት ብርቅ ያልሆነበት የፋኖ ድንቅ የመከላከል ውጊያ የሚያደርገው ፋኖበ ደምበጫ ዙሪያ፣ ኮረኔሉን ላይመለስ ሸኝቶታል፣ ፣ ሽፍታው የ ጁላ ተዋጊ ማለቁ፣ ኦህዴድን በድዱ እንዲስቅ እያስገደደው ነው፣፣ አንድ ኮረኔል አህመድ የምትባል ደሞ አለች ወደ አላማጣ ፣- ሰሞኑን እንሰማለና

ትህነግ የ ክልል ስልጣን መሸከም አቅቶት ሲቅበዘበዝ፣ ሞላጫው ኦህዴድ ሊዘብጠው እየተንደረደረ 😁

Post Reply