Page 1 of 1

"አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 10:37
by DefendTheTruth
ሞኝ ነሽ አገሬ፣ ተላላ፣ የለፋልሽ ቀርቶ የጎዳሽ ሰዉ በላ!

የዛን ሰዉ አይን እስክ ልብ ብላችዉ እዩት፣ ይቁነጠነጣል፣ የሌባ አይን ይመስላል። የማንን ለማለት እንደፈለኩኝ፣ አይጠፋችዉም!


Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 10:53
by Abere

ወይ DDT,

የድሮን ፋብሪካ የከፈትኩት አማራ ክልል ነው ሳይል ለምን ቀረ? :mrgreen: ይህን ቢጠቅስ ተሰብሳቢው ቁሞ ያጨበጭብ ነበር።

Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 11:06
by DefendTheTruth
Abere wrote:
31 Oct 2024, 10:53

ወይ DDT,

የድሮን ፋብሪካ የከፈትኩት አማራ ክልል ነው ሳይል ለምን ቀረ? :mrgreen: ይህን ቢጠቅስ ተሰብሳቢው ቁሞ ያጨበጭብ ነበር።
አበረ፣

አንድ ነገር ትዝ አለኝ ና ተመለስኩኝ። ምስጋና የእግዚያብሔር ነዉ ይላሉ ስተርቱ። ሳትሰማ አልቀረህም አይደለም?

ታዲያ ይህ ጉዳይ እኮ ስለ አብይ አይደለም፣ ስለ እግዚያብሔር እንጂ። አብይን ጥለዉ፣ ስደበዉ፣ ኮንነዉ፣ ምስጋናዉን ለምን ታስቀራለህ? እግዚያብሔር አይወድም እኮ፣ አይደለም እንዴ?

የአማራ ሕዝብ ብያልፍለት ደስ ይለኛል፣ የትግሬም ሕዝብ ብያልፍለት ደስ ይለኛል፣ የጉራጌውም እንደዚያዉ፣ የሌሎቹም እንደዚያዉ፣ ኢትዮጵያ ትልቅ እንድትሆን ዉስጧ ያሉ ሕዝቦቿ ትልቅ መሆን አለባቸዉ ብዬ ስለማምን።

አማራ በ80 አመት ዉስጥ አግኝቶ የማያዉቀዉን የሰጠዉን ሰዉ እንደዚህ ስትኮንነዉ ዉለህ ስታድር እንዴት እንደ ሰዉ አይሰቀጥጥህም፣ ለሰዉዬዉ ብለህ ሳይሆን፣ ለእግዚያብሔር ብለህ?

እግዚያብሔር ያያል!

Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 11:21
by Abere
እኔ እራሱ የአማራ ህዝብ ሲያመሰግነው ማድመጥ ነው የምፈልገው:: የአማራ ህዝብ በእራሱ አንደበት አላመሰገነውም ማለት ምን ማለት ነው? ህዝቡ በሙሉ ፋኖ ነው ማለት ነው? አያመሰግኑኝም የሚለው እነ ፋኖን መሆኑን ነው።

ግን ለምን ከአማራ ህዝብ ጋር ተቆራረጠ? ሙሴያችን እያሉ ዙፋን ሰርተው በሌለበት ተሸክመው ቅኔ ቀድመው የዘረፉለት፤ የራያ አላማጣ ኮረም አማራዎች የኖቤል ሽልማት ሊቀማ ነው ሲባል እኛ የወሎ ራያዎች የምንሸልመው ጋቢ እና ቱፍታ ምርቃት ይበልጣል እንዳላሉት ያ! ሁሉ ፍቅር በፍቅር ቅልጥ ያለ ግንኙነት የትጠፋ? አብይ እኮ መድረክ ሳይወጣ ከአማራ ህዝብ አንደበት ቀድሞ ይነገርለት ነበር።

You need to be very objective,if you want your words take roots in the society. Because society exists independent of the influence or will of a single individual.


Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 11:52
by Dama
DefendTheTruth wrote:
31 Oct 2024, 10:37
ሞኝ ነሽ አገሬ፣ ተላላ፣ የለፋልሽ ቀርቶ የጎዳሽ ሰዉ በላ!

የዛን ሰዉ አይን እስክ ልብ ብላችዉ እዩት፣ ይቁነጠነጣል፣ የሌባ አይን ይመስላል። የማንን ለማለት እንደፈለኩኝ፣ አይጠፋችዉም!

Anchi Tulama, you have a clan quarrel with the Sadacha/Gumma of Jimma?

Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 12:32
by Noble Amhara
The person who started the war in Amhara

Financed over $300,000,000 in drones for the war and god knows what else was lost

Now pretending to be for the development of Amhara

But the development is only regulated to town centers and tourist projects

Abiy is a neo colonialist

Re: "አማራን ከምድር አጠፈዋለሁ"፣ ጠ/ሚ አብይ አህመድ!

Posted: 31 Oct 2024, 14:14
by Fiyameta