የቃሊቲ ስንጥቀ ምድር እና ያዲስ አበባ መሬት መንቀጥቀጥ Qality Fault Line
Posted: 17 Oct 2024, 15:09
ከዚህ በኋላ አዲስ የግምባታ ኮድ ያስፈልገናል !
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?

>>>>>>>>>>>>>>
Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()

Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 10:57እንዲያ ኣይደለም እታለም! ቁምነገሩ ያገርሽን ዜጎች ተመራማሪ በመምሰል “ቆዳ ኣንጥፉልኝ” እንዳትይ ነው፡ ምርምሩን ያደረጉት የኛዎቹ ተመራማሪዎችንም ታሪካቸውን መረጃ ላይም ለማቆየት ያህል ነው። በተረፈ እርጎውን እዚያው ተስማማታችሁ ብሉት፡ ለነፍሰ ስጋም ያድርግላችሁ፡ እኛ የቀይባህር ዓሳ ነው ምግባችን!Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()

Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 14:19የመንደፈራው አጭቤ - ዛሬ ደግሞ ምን ዓይነት የደጀ-ሰላም ብቅል ነው የጠጣኸው? ይኸ ውይይት ስለ ኢትዮጵያ ኢንጂነሮች እንጂ የዛሬ ሰላሳ ዓመት ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ተባረው ስራ አጥ ስለሆኑት ዘመዶችህ አይደለም። እገሌ ይኸንን የጂኦሎጂ መፅሐፍ አሳትሟል ወይንም በምርምር ተሳትፏል ብለህ እኮ ሌላ ትሬድ መክፈት ትችላለህ። ጉድፍ!
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 10:57እንዲያ ኣይደለም እታለም! ቁምነገሩ ያገርሽን ዜጎች ተመራማሪ በመምሰል “ቆዳ ኣንጥፉልኝ” እንዳትይ ነው፡ ምርምሩን ያደረጉት የኛዎቹ ተመራማሪዎችንም ታሪካቸውን መረጃ ላይም ለማቆየት ያህል ነው። በተረፈ እርጎውን እዚያው ተስማማታችሁ ብሉት፡ ለነፍሰ ስጋም ያድርግላችሁ፡ እኛ የቀይባህር ዓሳ ነው ምግባችን!Selam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 07:19የመንደፈራው አጭቤ - መቼም እርጎ የሆነ የብፅዕት ኢትዮጵያ ወሬ ስታይ አያስችልህም፣ ርዕስ ለማስቀየር እንደ ዝንብ ዘለህ ጥልቅ ትላለህ። ቀላዋጭ!![]()
Meleket wrote: ↑18 Oct 2024, 04:27እታለም እንዳለችው መቼም የተጠቀሰው ተቋም የተባለውን ጥናት አጥንቶ ከሆነ፡ ተቋሙ ውስጥ ለዓመታት በታታሪነት ያገለገሉት የኤርትራዊው የፊዚክስ እና የሳይሲሚክ ጥናት ሊቅ የዶክተር ገብረብርሃን ዕቑባዝጊ ሚና ጉልሕ እንደነበረ እንጠረጥራለን፡ እኛ ኤርትራዊያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ኤርትራዊ ኣሻራችንን ለመግለጽ ያህል ነው፤ ተስፋ እናደርጋለን እታለም መቼም ኤርትራዊው ሊቅ ስለተጠቀሱ ቅር ኣይልሽም ኣይነስርሽምም።Selam/ wrote: ↑17 Oct 2024, 23:45ጭልፊቱ - አንድ ዩቱበር ያጠራቀመውን ትርኪ ምርኪና አማቱሪሽ ክሊፕ ለጥፈህ፣ አዲስ የግንባታ ኮድ ያስፈልጋል ብለህ አወጅህ፣ ለመሆኑ ምን ታውቃለህ ስለ ግንባታ ኮድ?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል (አሁን Seismology and Earthquake Geotechnical Engineering unit በተባለው) ሰፊና የረቀቀ የሴስሞሎጂ ጥናት ከ1951 ዓም ሲያኪያሂድ ቆይቷል፤ ብዙ የምርምር ውጤቶችም ታትመው አሁን በስራ ላይ ላለው የመሬት መንቀጥቀጥ የምህንድስና ኮድ መሰረት ሆነዋል። አሁን በስራ ላይ ያለው የስትራክቸራል ኮድ በሃገሪቱ ድንቅ በሆኑ መሃንዲሶች ተጠንቶና ተቀርፆ የመሬት ርዕደት የሚያጠቃቸውን ሁሉንም ቦታዎች ማፕ ያደረገና መፍትሄን ያካተተ ዶክመንት ነው።
አንተ ዛሬ የአራት ነጥብ ዘጠኝ በrector scale መንቀጥቀጥ አንቀጥቅጦ አስጮኸህ እንጂ፣ ተፈሪ መኮንን ስለ Bolshevik ሀሁ ስታጠና ስድስት ነጥብ ስምንት በrector scale ተመዝግቦ ነበር። ግን ድሮ ፎቅ ስላልነበረ፣ አልፎ አልፎ ፌሮዎች ተወላጨሙ እንጂ የከፋ አደጋ አልደረሰም። ዛሬ earthquake ስድስት ነጥብ ስምንት ቢመታ፣ በብሎኬት የተቆለለው ህንፃ ሁሉ ተደርምሶ፣ የምታንቋልጥላቸው ኮሪደሮች ድባቅ ተመተው፣ ድሃውን አፈናቅለው መሃል ከተማ የተሰገሰጉትንም ስግብግብ ካድሬዎችንና ውታፍ ነቃዮች ጠፍጣፋ ያደርጋቸው ነበር።
Bottom line: ወርቅ የሆነ የስትራክቸራል ኮድ አለን፣ የሌለን ኮዱን የሚያስፈፅም አሰራርና ሲስተም ነው። መንግስት ግንባታ የሚሰራው በሩጫ ነው፣ የከተማው የፕላንና ግንባታ ሃላፊዎች ጉቦ መሰብሰብ እንጂ ኢንስፔክሽንና quality ኮንትሮል የሚባል ነገር አያውቁም፣ ከውጪ የሚመጣው አሳንሰር፣ ፌሮ፣ አሉሚነም፣ መስተዋት ወዘተ በትክክለኛ የማቴሪያል ስታንዳርዳይዜሽን ውስጥ አይገባም። ሃገር ውስጥ የሚመረተውም እንደዚሁ። እንደነ አመልጋና ፐርፐርዝ ብላክ ያሉት ዴቬሎፐሮች ደግሞ ላይ ላዩን ቀባ ቀባ አድርገው ትርፋቸውን ብቻ የሚያሳድዱ ሌቦች ናቸው፣ ኮንትራክተሮች ዘራፊዎች ናቸው።
የሰለጠኑት ሃገሮች፣ ቤት ስትገዛ ወይንም ስትሰራ፣ ከተማው ብቻ ሳይሆን ባንክ ቤቱም ኢንሹራንስ ካምፓኒውም ኢንስፔክሽን ያደርጋሉ፣ ከፈርሰ ኪሳራ ስለሚያመጣባቸው። በካሽ ወይንም በተዘረፈ ገንዘብ የሚሰሩት ያንተ ዘመጆች ግን፣ የግንባታውን ኮድ ሸውደው የተብለጨለጨውን ፎቅ መጨረስ እንጂ የሚያስጨንቃቸው፣ ስለ መሬት መንቀጥቀጥ ደንታቸው አይደለም።
ስለዚህ አዲስ ኮድ ብለህ ስለማታውቀው ነገር አትቀባጥር።
Selam/ wrote: ↑19 Oct 2024, 06:06የመንደፈራው አጭቤ - አቴንሽን እንድሰጥህ ብዙ መርገብገብ ስላበዛህ መልስ ልስጥህ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪና የምርምር ጣቢያ ያቋቋሙትና ለረጅም ጊዜ ሲመሩት የነበሩት ካናዳዊው ምሁር Pierre Gouin ናቸው። መፅሐፋቸውም የኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ የመጀመሪያውና ዋነኛው ዋቢ መረጃ ነው። አንተ የምትለውን ሰውዬ የዓይን ቀለሙንም የምርምር ውጤቱን አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም።
በማያገባህ ርዕስ ውስጥ ገብተህ ውይይቱን ስፖይል ለማድረግ ከመጋጋጥ ይልቅ እራስህን መጠየቅ ያለብህ፣ ይኸ ሰውዬ ወደ ክፍለ ሃገሩ ከተመለሰ በኋላ ምን ሰራ የሚለውን ነው። የኤርትራን ክፍለ ሃገር ባንዲራ ደረታቸው ላይ ለጥፈው በገዛ ሃገራችን ላይ ሲጨማለቁ የነበሩት የሻዕቢያ መሃንዲሶችና ግንበኞች መለስ ዜናዊ የመረብ ወንዝን ካሻገራቸው በኋላ ለምን እግሬ አውጭኝ እያሉ ወደ ሌላ ሃገር ተሰደዱ? ክፍለ ሃገርህ እንኳን አዲስ ነገር ልትገነባ ይቅርና፣ ጣሊያን የሰራውም ግንብ ራሷ ላይ እየፈረሰባት ነው።
Meleket wrote: ↑21 Oct 2024, 09:51እታለም ደሞ ጉራዉን ስትችይበት። እኛ የኛውን ኤርትራዊ የሴስሞሎጂ ተመራማሪ ኣመጣን፡ ኣንቺ ደግሞ የካናዳውን ጀስዊት ተመራማሪ Pierre Gouin ያንቺ ኣስመስለሽ ኣመጣሽ። ሲያሰኝሽ ምዕራባውያን ነጮች እንዲህ ናቸው እንዲያ ናቸው እያልሽ ኣፍሽን ታሾይባቸዋለሽ። ምርምር ሲባል ደግሞ ዋቢ ናቸው ብለሽ ለማምጣት ይዳዳሻል ያንቺ ኣስመስለሽ። ቁምነገሩ ኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲን በጠቅላላ፡ የሴስሞሎጂ ኦብዘርቫቶሪውን ጭምር በመልክ በመልኩ ያደራጁት፡ የካናዳ ካቶሊካውያን የጀስዊት ካህናት ናቸውና "ለብጽዕት ኢትዮጵያ" ለዋሉት ውለታ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል። አጤው እንኳ ያመሰግኗቸው ነበር። ኣንቺና መሰሎችሽ ግን ምን እንደምታደርጉ የማናውቅ እንዳይመስልሽ። ኣባው፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለመሬት መንቀጥቀጥ ያከናወኑት ፈር ቀዳጅ ጥናትና መጸሐፍም ለዘመናት የኢትዮጵያ የጂኦፊዚክስና ጂኦኦብዘርቫቶሪ ኣባት ተብለው ሊዘከሩ ይገባል ኣይመስልሽም። ከሳቸው ጉልህ ስራ በፊት ብጽዕት ኢትዮጵያ ውስጥ አጣዬ መሃል ኦብዘርቫቶሪ ነበረን በዪንና ኣስቂን ደግሞ።
ባንድ ወቅት ፕሮፌሰር ሳምነር ዬተባሉ ጉምቱ የፊሎዞፊ ተመራማሪ ስለኢትዮጵያዊ ፍልስፍናም የጻፉ ምሁር ነበሩ ኢትዮጵያ ውስጥ። ተመራምረው ተመራምረው ሞት ኣይቀርምና ሲያርፉ፡ ኣዲስ ዘመናችሁ ምን ኣለ መሰለሽ “በእምነታቸው ምክንያት ኣላገቡም” ብሎ ቁጭ። የካቶሊክ ጀስዊት ካህን ናቸው ላለማለት። አሁን ደግሞ ኣንቺ Pierre Gouin ስትጠቅሺ S.J. በማለት ክህነታቸውንም ብትጠቅሽ እስቲ ኣሁን ምን ትሆኛለሽ። ካስተዋወቅሽን ኣይቀር በምልዓት ኣስተዋውቂን እንጂ። አለቃ እንቶኔ ቢሆኑ ተመራማሪው ግን ኣመጣጥሽ በተለዬ የነበር። ለጨዋታ ያህል ነው።
https://idl-bnc-idrc.dspacedirect.org/s ... 27/content
Father Pierre Gouin, S.J. ምርምራቸውን ሲያደርጉ መቼም በርካታ ተማሪዎቻቸውን እንደመለመሉ መሳት ኣይገባሽም። እላይ ፈገግ ያሰኘሻቸው ምስላቸውንም ያስቀመጥንልሽ ተመራማሪ ኣንዱ ናቸው። የኦብዘርቫቶሪውን ታሪክ በደንብ ስትመረምሪ፡ ከትጉ አገልጋዮች መካከል የኛውን ተመርማሪም ስምና ያደረጉትን አስተዋጽኦ ከነ ያይን ቀለማቸው ለማወቅ ትችያለሽ። ምሁሩ ከነጻነት ማግስት ወደ ሃገራቸው በማቅናት፡ ለዘመናት ያካበቱትን ዕዉቀት ለወጣቱ ኤርትራዊ ትውልድ በማካፈል ጉልሕ ሚና እንዳበረከቱ ስንገልጥልሽ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
ያንቺ ችግር ኤርትራዊ የተባለ ነገር የመጥላት ኣባዜ በመሆኑ፡ እንዲያው ህመሙ ቢሻልሽ ብለን ነው ይህን ያካፈልንሽ። መቼም ይሄ መልዕኽት እንደደረሰሽ እንገምታለን viewtopic.php?f=2&t=352468
ሰላም ሁኚ እታለም!