Page 1 of 1
ባዎረሩም መካም
Posted: 08 Oct 2024, 01:03
by Horus
ባዎረሩም መካም
ባላውረሩም መካም
ተሰባቲ ሙካ አቲ ኢቲይ ፈካም
እም ዎበል ባልኮነ የምካትደ ስኛ
አውርር በክስታኔ ዘብር ባማርኛ
ሆረስ ዘአማውቴ
ኦክቶወር 7 2024
Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 08 Oct 2024, 18:34
by Dama
Don't be dependent on Amara. Amara doesn't know anyother way other than to make you one of them. You lose your language and identity. You can't need Amara and keep a safe distance. No, you want them; they will tell you candidly, "Be one of us".
You should know as a Kistane. Ask yourself how you end up having such a weird sectarian name. Perhaps the only ethnic name in the world whose name is after Christ or Christianity from the original name of Alamale(17th.century) to Aymellel to Sodo and now Kistane.
That's how Amara has become the largest ethnic group in Ethiopia. You know!
Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 08 Oct 2024, 20:56
by Horus
Dama wrote: ↑08 Oct 2024, 18:34

You are nothing but a nuisance! ለራስህ ማንነት የሌለህ በሽተኛ ወያኔ

Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 08 Oct 2024, 21:29
by Dama
Dedeb!
Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 08 Oct 2024, 21:48
by Odie
Horus wrote: ↑08 Oct 2024, 01:03
ባዎረሩም መካም
ባላውረሩም መካም
ተሰባቲ ሙካ አቲ ኢቲይ ፈካም
እም ዎበል ባልኮነ የምካትደ ስኛ
አውርር በክስታኔ ዘብር ባማርኛ
ሆረስ ዘአማውቴ
ኦክቶወር 7 2024
>>>>>>>>>>>
ባዎረሩም መካም (you are damned if yo do damned if you don’t do?)
ባላውረሩም መካም
ተሰባቲ ሙካ አቲ ኢቲይ ፈካም
እም ዎበል ባልኮነ የምካትደ ስኛ
አውርር በክስታኔ ዘብር ባማርኛ (think in kistane and answer in Amharic== don’t tell what you think in kistane but answer what they want in Amharic?)
አስሞ (bro ) horus, ስንኙን ተርጉመውና ትንሽ ልገረም!!
Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 09 Oct 2024, 00:45
by Horus
Odie wrote: ↑08 Oct 2024, 21:48

ዘሞ ኦዴ!
ጉራጌ ባልሆን ምንኛ በነደደኝ! You are right on the money! አይጨመርበት አይቀነስበት! እንዲያውም አንተ ይብለጥ በረቀቀ መንገድ ነው ይፈታሃው! በማይገባቸው ቋንቋ አድበስብሰው የሚለውን ከፍ አድርገሃዋል!!! ድንቅ ነው ።
የቀረው ዝም ብሎ ዝርዝር ነው ።
ዋውርር = መናገር ማለት ነው (ወሬ የሚለው ቃል ስር ነው)
ምካት = ችግር ማለት ነው
ባዎረሩም መካም = ከተናገሩም ችግር ነው
ባላውረሩም መካም = ካልተናገሩም ችግር ነው
ሙካ እናንተ ምን እንደ ምትሉት አላውቅም ፣የእንሰት ስሩ ኧውታ እንለዋለን፣ (አሚቾ) ይባላል መሰለኝ ። ያነው ነው ። ክረምት ላይ ድንች ከሌለ ተቆራርጦ ይቀቀልና በትኩሱ በወተት እንበላዋለን ፤ ልክ እንደ ቅቅል ድንችም በበርበሬ ይበላል ። እናም አንዱ የአሚቾ ቁራጭ (ጉማጅ) ሙካ ይባላል። አባወራ በቤተሰቡ ቁጥር 7 ሙካ ቆራርጦ ለሴቶቹ እንዲቀቅሉ ከሰጠ በኋላ ማታ ላይ ምግብ ሲቀርብ 6 ብቻ ይቀርባል! አባወራ አሁን በጎደለው 1 ሙካ አተካራ መፍጠር አልፈለገም!! ያኔ ነው ይህ ቅኔ በመቀኘት ስለጎደለው ሙካ ያሳወቃት ማለት ነው!! ነገሩ ምሳሌ ነው እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስለኝም!!
አቲ ኢቲይ ፈካ = አንዱ የት ሄደ
አም ዎበል ባልኮነ የምካትደ ስኛ(ት) = ለችግርህ መፍትሄ ዝምታ ካልሆነ
አውርር በክስታኔ ዘብር ባማርኛ = በክስታኔኛ ተናግረህ ባማርኛ መልሰው!! (ደብቀህ ተናገር)!!
ኬር
Re: ባዎረሩም መካም
Posted: 09 Oct 2024, 03:14
by Odie
Horus wrote: ↑09 Oct 2024, 00:45

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
ቆንጆ ስንኝ!
አውርር===ወሬ : ሁሉም ቦታ ያው ነው::
ሙካ is ሙካ: the best part of አምቾ (ወህታ or ወታ)
እም ዎበል: አጊ በር: እሺ በል
Any way, I have been so away to remember all words they use in inor ( doing mostly amharic as addis abeban and English now, I may not remember all words) but these words are very close.
Thanks for posting horus