Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18479
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Axumezana » 06 Oct 2024, 21:02

PPም እያለ ነው ነሽ የኔ ብቻ
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ

OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ

ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንድጎ ጎረቤት ቀንቶባት

ነበር ሆኖ ቀረ ቀበሮ በዝቶባት
በእጅ ካልተባለ ፍርድ የሌለባት
ስላምዋ ደፍርሶ ደም ሲፈስባት
ጨካኞች ደም ጠጥተው ሲንደላቀቁባት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
Last edited by Axumezana on 07 Oct 2024, 15:12, edited 8 times in total.

Odie
Member+
Posts: 6197
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Odie » 06 Oct 2024, 21:18

Axumezana wrote:
06 Oct 2024, 21:02
PPም እያለ ነው ነሽ የኔ ብቻ
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ

OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ
ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንግዶ ጌረቤት ቀንቶባት
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
😹😹😹😹😹

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Meleket » 07 Oct 2024, 11:28

ተመንድጎ” ለማለት ነውን? ብሔራዊ ቋንቋችሁን ኣታበላሽ
Axumezana wrote:
06 Oct 2024, 21:02
...
ኢኮኖሚዋ ተመንግዶ ጎረቤት ቀንቶባት
....

Axumezana
Senior Member
Posts: 18479
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Axumezana » 07 Oct 2024, 15:27

Ascari Debtera Meleket እርማቱ ትክክል ነው። ክፍየሉ በላይ በሞጮህ የብሄራዊ ቋንቋ አበላሸህ ያልከው ግን የበግ ለምድ የለበስህ ቶኩላ መሆንክን ያሳያል። ግጥሙ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን አስፈላጊ ሲሆን ይታረማል ይጨመርበታል። እንደ አንተ " copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Selam/ » 07 Oct 2024, 20:32

አክሱም-ጩፋ - አንተ ቀበሮው ልታድናት ነው?


Axumezana wrote:
06 Oct 2024, 21:02

Axumezana
Senior Member
Posts: 18479
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Axumezana » 07 Oct 2024, 20:50

ሰው ጥራ ቢሉት ሊላይ፤

ይኽ ሰው እኮ ከትግራይ ጠላቶች ጋር ሆኖ ለስልጣን ሲል የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ነው። አቦይ ስብሃትንም አድዋ ( እዲ አቡን) ላይ ቤተመንግስት ገንብተዋል ብሎ የዋሽ ሰው ነው፤

Axumezana
Senior Member
Posts: 18479
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Axumezana » 07 Oct 2024, 20:55

Selam,

TPLF is alive & kicking !

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Selam/ » 07 Oct 2024, 22:00




Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Digital Weyane » 08 Oct 2024, 04:05

እንደ ሎሌ ሁነን ያገለገልናት አሜሪካ ለግብፅ አደላች። ፍርደ ገምድል። ማን አላት ኢትዮጵያዬ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 04:26

ወዳጃችን በእርማቱ ማመንህ ያስመሰግንሃል። መጮህና መሳደብ ግን ግሩም ኣይደለም።
Axumezana wrote:
07 Oct 2024, 15:27
Ascari Debtera Meleket እርማቱ ትክክል ነው። ክፍየሉ በላይ በጮህ የብሄራዊ ቋንቋ አበላሸህ ያልከው ግን የበግ ለምድ የለበስህ ቶኩላ መሆንክን ያሳያል። ግጥሙ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን አስፈላጊ ሲሆን ይታረማል ይጨመርበታል። እንደ አንተ " copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18479
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?

Post by Axumezana » 08 Oct 2024, 04:34

Debtera Meleket,

" copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።

Post Reply