Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የኢሬቻ ፖለቲካ የኢሬቻ አምልኮ የመደመር ፍሩት ሳላድ!

Post by Odie » 05 Oct 2024, 09:25

የኢትዮጵያነገር ኢሬቻ በኢሬቻ ሆኖአል :lol:

ኢሬቻ ማለት በመንጋ መሆን በመንጋ ማስብ በመንጋ መብላት በመንጋ መውጣት በመንጋ መነዳት ይመስላል::

በመንጋ የኢሬቻ መንፈስ መሞላት ከዚያም ተረረረረረም ነው :lol:
ያጋድልሃል ያስጨፍርሃል.....ያዞምትሃል...

ችግሩ እርሱ አይደለም::

ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይንስ ያላወቀው የገዳ በሉት የኢሬቻ ፖለቲካ እየበጠበጠ ነው::

መደመር ይሉታል ደግሞ! ፍሩት ሳላድ ነው:: ናሽፍ የሚባል የሻይ ቤት ምግብ ትዝ አለኝ:: አረ እርሱ በምን ቅጡ:: ጥሩ ምግብ ነው:: የተደበለለቀ ግን የማይዋኸድ ነገር ማስብ ነው::
ደምረው ከመሩን ሳንደበላለቅ:: ከዛም entropy ጨመረ እንጂ ስላም ኬት ይምጣ :lol:

ፖለቲካውን ኢሬቻውን አውጡት :lol:
ማን መሪ ማን ተመሪ መሆኑ ማወቅ አልተቻለም
ማን ጠሚ ማን ከንቲባ ይሁን ተዘበራርቁዋል...ኢሬቻ

ሃይማኖቱም ኢሬቻ አርገውታል:: ኤሬቻም እስልምናም ክርስትናም እኩል አርገናል ነው ያሉት...አረ የሴጤው እሬቻ አስበልጠናል ያሉት :lol:

የውጭ ጉዳይ ፖለቲካውንም ኢሬቻ አርገውትል..go figure!

ጦርነቱንም ኢሬቻ አድርገውት አረፉ:: የአማራ ክልል ሊያጠፋ የሚወጣው የቄሮ መንጋ ከኢሬቻ በምን እንለየው?

የኮሪደር ግንባታ ብለው ሌላ ኢ....ሬ...ቻ!
መንገዱና ህዝቡ ኢሬቻውን አወጡት :lol: :lol:

ዘመነ ኢሬቻና ተደምሮ መከመር ግን መባላት!

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የኢሬቻ ፖለቲካ የኢሬቻ አምልኮ የመደመር ፍሩት ሳላድ!

Post by Odie » 05 Oct 2024, 09:41

ሻብያ mercenaries!
የቡርቃ በስተ ጀርባ ድርስት በፃፋችሁት መስረት
የሌለ ጡት ቆረጣ ሃውልት አሳብቃችሁ ባስራችሁ መጠን
ወያኔና ኦሌፍ ባሳደጋችሁት መስረት እርነርሱም ኦፒዲኦ/ጲጲ/ሽኔ በወለዱ መጠን
የ 100 አመት ያበደ ውሻ አለቃችሁ የቤት ስራ በስጠን መስረት

እ....ሬ...ቻ..ችን እየወጣ ነው

እንኩዋን ደስ አላችሁ!!

የስጣችሁን ስራ እንድንጨርስ እረፍት ብትስጡን?!

Post Reply