Page 1 of 1
Isaias the ever slave of Egypt & Arabs !
Posted: 26 Sep 2024, 23:42
by Axumezana
Re: Isaias the ever slave of Egypt & Arabs !
Posted: 30 Sep 2024, 04:24
by Meleket
ከወዳጃችን ከAxumezana ጋር ለመዝናናት ነው
ኣውሮፕላን መጣ ገስግሶ 'ከካይሮ'፡
መሳርያ ሊያራግፍ መቀሌ ተቀጥሮ፡
Axumezana ወጥሮ ከበሮ፡
ሊጨፍር ቋመጠ ወንበዴ አስተባብሮ፡፡
ይህንን ያወቀው የሰማይ ቀበሮ፡
ሚሳይል ቢልክበት አንድ ሁለቱን ቆጥሮ፡
ዶግ ኣመድ አረገው ጣልቃውን ከርከሮ፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ እንደ ኣንዲት ቄብ ደሮ፡
Axumezana ኣንገቱን ተሰብሮ፡
እንደ ስዩም መስፍን ራሱን ኣቀርቅሮ፡
ጸጉሩን ኣንጨባሮ ሊጭር አምባጓሮ፡
ግብጽ ግብጽ እያለ 'ሲኖር' ተንጨርጭሮ፡
ታዝበው ሳቁበት ካላባ ጠንባሮ።
ይህንን ሁኔታ በቅጡ መርምሮ፡
ኤርምያስ ገለጸው እንዲህ አቀናብሮ።
kebena05 wrote: ↑28 Sep 2024, 22:12
መሳሪያ ጭና ለወያኔ ለማድረስ ስትበር የተመታች አውሮፕላን እንደነበረች ወያኔ አመነ።
Re: Isaias the ever slave of Egypt & Arabs !
Posted: 30 Sep 2024, 06:28
by Deqi-Arawit
Weizero Awetash
Whose plane full of weapons attempted to land in Tigray to assist the leeches against Ethiopia:x
