Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Horus » 03 Sep 2024, 12:45

ስንቱ ያልተዘመረላቸው ያገር አባቶች! ኮራንባችሁ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Horus » 03 Sep 2024, 22:06

መልካም አዲስ አመት ይሁንልን!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Selam/ » 03 Sep 2024, 23:19

ንፍጣም ሆረስ
ተስፋዬ ሳይሆን አንተ ነበርክ ከበድሉ ህንፃ ላይ መፈጥፈጥ የነበረብህ ። ግን ሽንታም ስለሆንክ ከብር አምጡም ቀድመህ ፈረጠጥክ። ዛሬ ሟቹን ረስተህ፣ አቶ ዓብዮት ነጭ ቀለም በገሚስ ቀብቶት የነበረውን የጉራጌ ህንፃ ፈልፍለህ ለጠፍክ። የማታውቀው ነገር ግን፣ ታሪካዊው በድሉ ህንፃ ከባንኮ ዲራማ የተቀዳ መሆኑን ነው።
Horus wrote:
03 Sep 2024, 12:45
ስንቱ ያልተዘመረላቸው ያገር አባቶች! ኮራንባችሁ!!

Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Horus » 03 Sep 2024, 23:44

Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 23:19
ንፍጣም ሆረስ
ተስፋዬ ሳይሆን አንተ ነበርክ ከበድሉ ህንፃ ላይ መፈጥፈጥ የነበረብህ ። ግን ሽንታም ስለሆንክ ከብር አምጡም ቀድመህ ፈረጠጥክ። ዛሬ ሟቹን ረስተህ፣ አቶ ዓብዮት ነጭ ቀለም በገሚስ ቀብቶት የነበረውን የጉራጌ ህንፃ ፈልፍለህ ለጠፍክ። የማታውቀው ነገር ግን፣ ታሪካዊው በድሉ ህንፃ ከባንኮ ዲራማ የተቀዳ መሆኑን ነው።
Horus wrote: [/size]=41933]
ስንቱ ያልተዘመረላቸው ያገር አባቶች! ኮራንባችሁ!!

አንተ የሴተኛ ልጅ ቦዘኔ ልታብድኮ አንድ ቀን ነው የቀረህ! የዉሻ ልጅ 24/7 ታቀረሻለህ ትውከታም :x :lol: :lol: :x

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Selam/ » 04 Sep 2024, 18:21

ጠንቋዩ ሆረስ - ወላጆችን የሚሰድብ ሰው የሞራል ኮምፓሱ የወለቀበት የመጨረሻ ውዳቂ ነው።

አይደለሁም እኔ፣ ውሻዬም እንኳ ወደ አንተ ዝቃጭ ደረጃ ሸብረክ አትልም። ቅድመ አያት የሆነ ሰው ደግሞ እንዲህ እንደ ሽንት ቤት ፍሳሽ ሲቀልል በጣም ያስፀይፋል። ወራዳ!

Horus wrote:
03 Sep 2024, 23:44
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 23:19
ንፍጣም ሆረስ
ተስፋዬ ሳይሆን አንተ ነበርክ ከበድሉ ህንፃ ላይ መፈጥፈጥ የነበረብህ ። ግን ሽንታም ስለሆንክ ከብር አምጡም ቀድመህ ፈረጠጥክ። ዛሬ ሟቹን ረስተህ፣ አቶ ዓብዮት ነጭ ቀለም በገሚስ ቀብቶት የነበረውን የጉራጌ ህንፃ ፈልፍለህ ለጠፍክ። የማታውቀው ነገር ግን፣ ታሪካዊው በድሉ ህንፃ ከባንኮ ዲራማ የተቀዳ መሆኑን ነው።
Horus wrote: [/size]=41933]
ስንቱ ያልተዘመረላቸው ያገር አባቶች! ኮራንባችሁ!!

አንተ የሴተኛ ልጅ ቦዘኔ ልታብድኮ አንድ ቀን ነው የቀረህ! የዉሻ ልጅ 24/7 ታቀረሻለህ ትውከታም :x :lol: :lol: :x

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 02:25

ለእታለም፡ የገዛ ቃላቶቿ ተቆልምምነው ምንነቷን ሲገልጹላት
Selam/ wrote:
05 Aug 2024, 07:53
...ኤርሚያስ ድሮም አሁንም ሌባ ነው። ለመሆኑ ካንሰሩ አራተኛ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ የታባቱ ሄዶ ነበር? ...
viewtopic.php?f=2&t=347684
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 18:21
ጠንቋዩ ሆረስ - ወላጆችን የሚሰድብ ሰው የሞራል ኮምፓሱ የወለቀበት የመጨረሻ ውዳቂ ነው
አይደለሁም እኔ፣ ውሻዬም እንኳ ወደ አንተ ዝቃጭ ደረጃ ሸብረክ አትልም። ቅድመ አያት የሆነ ሰው ደግሞ እንዲህ እንደ ሽንት ቤት ፍሳሽ ሲቀልል በጣም ያስፀይፋል። ወራዳ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 07:34

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው የዕርጎ ዝንብ፣ በቃላት ለቀማ ይኸንን ያክል መፍጋትህ፣ ምን ያክል የአስመሳይ ጭንብልህን እንደገለጥኩብህ ያረጋግጣል።

“ምናባቱ”፣ “የታባቱ” ሰው በዘልማድ የሚጠቀምባቸው አባባሎች እንጂ አባትን ሆነ ብሎ ለመስደብ የሚውል አገላለፅ አይደለም። ኢቶአሽ የተባለው ሟች-ወያኔ ነርቩ ሲነካበት “ምናባክ” ይል ነበር። ታዲያ ከይሶው መለከት እንጂ ቃላቱን የሚቆለምመው እኔ ወላጅ መስደቡ ነው ብዬ አላስብም። አንተ ቁሬማው ግን እናትና አባትን አትሳደቡ ከማለት ይልቅ እኔ ሰላም “ምናባቱ” ብዬ የፃፍኳትን ቃለ ለቀማ ብዙ ፈጋህ። ለዚህ ነው እባብ ነህ የምልህ።

እኔ ሰላም ጨዋ ያሳደገኝ ነኝ፣ እናትና አባትን አልሰድብም ሆነ ብሎ እንዲሰደቡለት የሚፈልግ ክፉ ሰው ካላስቸገረኝ በስተቀር።

ዕርጉም ወያኔ፣ ሻዕቢያና ፒፒ ግን ስድብ ሳይሆን ተዘቅዝቀው መሰቀል ሲያንሳቸው ነው።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 02:25
ለእታለም፡ የገዛ ቃላቶቿ ተቆልምምነው ምንነቷን ሲገልጹላት
Selam/ wrote:
05 Aug 2024, 07:53
...ኤርሚያስ ድሮም አሁንም ሌባ ነው። ለመሆኑ ካንሰሩ አራተኛ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ የታባቱ ሄዶ ነበር? ...
viewtopic.php?f=2&t=347684
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 18:21
ጠንቋዩ ሆረስ - ወላጆችን የሚሰድብ ሰው የሞራል ኮምፓሱ የወለቀበት የመጨረሻ ውዳቂ ነው
አይደለሁም እኔ፣ ውሻዬም እንኳ ወደ አንተ ዝቃጭ ደረጃ ሸብረክ አትልም። ቅድመ አያት የሆነ ሰው ደግሞ እንዲህ እንደ ሽንት ቤት ፍሳሽ ሲቀልል በጣም ያስፀይፋል። ወራዳ!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 08:11

እታለም ምነው ምን ነካሽ? ኣቶ ኤርምያስስ ወላጅ ኣይደሉም እንዴ? ልጆች እንዳላቸውስ ኣታውቂምን? ኣረ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ አሳዳጊ እንደበደለው ሰው እንደመጣልሽ መተርተር ኣይደለም በፈጠረሽ፡ አንባቢ ሁላ እኮ ይታዘብሻል።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:34

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Odie » 05 Sep 2024, 08:33

Horus wrote:
03 Sep 2024, 12:45
ስንቱ ያልተዘመረላቸው ያገር አባቶች! ኮራንባችሁ!!

>>>>>>>
ሆረስ ይሄ ህንፃ ሃይስኩል ስማር ለገሃር ስፈሬ ውስጥ በየቀኑ እያየሁት ማን ነው ይህን የስራ እያልኩ አደንቀው ነበር!!
በስፈሩ ትልቅ የ location mark ነበረ!
ዛሬ ማን ነው የያዘው? ለባለንብረቱ ተመልሱዋል?

ደርግ entrepreneurial spirit ከገደደለ በሁዋላ ድህነት ስር ስደዋል!
Interesting story!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 20:59

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው ጥላ ቢስ፣ እንግዲህ ውስጥ አዋቂው አንተ ነህ፣ አቶ አመልጋ አባት ወይንም ቅድም አያት ይሁን አላውቅም።

ግን እኔ ጉዳዬ ከእሱ ጋር ብቻ እንጂ ዘልዬ ልጆቹን፣ ወላጆቹን ወይንም ወንድሞቹን አልሳደብም። አንተ ግን እባብ ስለሆንክና በማር የተለወሰ ከይሶነትክን ስለቆሰቆስኩብህ በቀጥታ ወላጅ የተሳደበውን ባለጌ ዘንግተህ ቃላት ትቆለምማለህ። ክፉ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:11
እታለም ምነው ምን ነካሽ? ኣቶ ኤርምያስስ ወላጅ ኣይደሉም እንዴ? ልጆች እንዳላቸውስ ኣታውቂምን? ኣረ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ አሳዳጊ እንደበደለው ሰው እንደመጣልሽ መተርተር ኣይደለም በፈጠረሽ፡ አንባቢ ሁላ እኮ ይታዘብሻል።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:34
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው የዕርጎ ዝንብ፣ በቃላት ለቀማ ይኸንን ያክል መፍጋትህ፣ ምን ያክል የአስመሳይ ጭንብልህን እንደገለጥኩብህ ያረጋግጣል።

“ምናባቱ”፣ “የታባቱ” ሰው በዘልማድ የሚጠቀምባቸው አባባሎች እንጂ አባትን ሆነ ብሎ ለመስደብ የሚውል አገላለፅ አይደለም። ኢቶአሽ የተባለው ሟች-ወያኔ ነርቩ ሲነካበት “ምናባክ” ይል ነበር። ታዲያ ከይሶው መለከት እንጂ ቃላቱን የሚቆለምመው እኔ ወላጅ መስደቡ ነው ብዬ አላስብም። አንተ ቁሬማው ግን እናትና አባትን አትሳደቡ ከማለት ይልቅ እኔ ሰላም “ምናባቱ” ብዬ የፃፍኳትን ቃለ ለቀማ ብዙ ፈጋህ። ለዚህ ነው እባብ ነህ የምልህ።

እኔ ሰላም ጨዋ ያሳደገኝ ነኝ፣ እናትና አባትን አልሰድብም ሆነ ብሎ እንዲሰደቡለት የሚፈልግ ክፉ ሰው ካላስቸገረኝ በስተቀር።

ዕርጉም ወያኔ፣ ሻዕቢያና ፒፒ ግን ስድብ ሳይሆን ተዘቅዝቀው መሰቀል ሲያንሳቸው ነው።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 02:25
ለእታለም፡ የገዛ ቃላቶቿ ተቆልምምነው ምንነቷን ሲገልጹላት
Selam/ wrote:
05 Aug 2024, 07:53
...ኤርሚያስ ድሮም አሁንም ሌባ ነው። ለመሆኑ ካንሰሩ አራተኛ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ የታባቱ ሄዶ ነበር? ...
viewtopic.php?f=2&t=347684
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 18:21
ጠንቋዩ ሆረስ - ወላጆችን የሚሰድብ ሰው የሞራል ኮምፓሱ የወለቀበት የመጨረሻ ውዳቂ ነው
አይደለሁም እኔ፣ ውሻዬም እንኳ ወደ አንተ ዝቃጭ ደረጃ ሸብረክ አትልም። ቅድመ አያት የሆነ ሰው ደግሞ እንዲህ እንደ ሽንት ቤት ፍሳሽ ሲቀልል በጣም ያስፀይፋል። ወራዳ!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በድሉ ሕንጻ፡ የውበት መለኪያና የክስቶ መኩሪያ!

Post by Meleket » 06 Sep 2024, 02:51

“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” .. .. .. እጅ ከፍንጅ እጅ ከፈንጅ!
"እኔ ወላጆችን ኣልተሳደብኩም ልጆችን እንጂ!" ይባልልናል ደግሞ ሳይታፈር። ኣቤት ሲጀመር ስድብ ለምን አስፈለገ። ዛሬ የሚሰደቡት ልጆች ነገ ወላጆች ኣይደሉምን?
ክቡራን ወላጆች እንዲህ ታች ወርደሽ ስትወላገጂ ቢያዩ እንዴት ያፍሩብሽ ይሆን!

ስድብና ውሸት የስንፍና መገለጫ ሁነኛ ምልክቶች ናቸው።[ መቶ ሃያ ሚልየነ ነጥቦች]

ለማንኛውም መጪውን የቅዱስ ዮሓንስ በዓል ምክንያት በማድረግ፡ ስድብና ውሸትን ከኣእምሮሽ ለማራገፍ ቃል ግቢ ብጽእት ኢትዮጵያም ታግዝሻለች።

የዛሬው ትምህርታችን እንደ ቀይባህር ዓሳ በጥበብ ዋሾን እንዴት ማስገር እንደሚቻል ይሆናል።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab

Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV

https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II

Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV

Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote:
22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።

Post Reply