Page 1 of 1

what are being said about እስክድር

Posted: 18 Jul 2024, 03:00
by Tiago
እሰክንድር በገባበት ሁሉ አፍርሶ የሚወጣ ሰዉ ነዉ

እስክድር የስልጣን ጥመኛ ነው

የእስክንድር ባልደራስ ለምን አማራን ወይም የአማራን ትግል ከመከፍፈል አይወጣም ?

እስክንድርን ያካተተ የፋኖ ውህደትን አትጠብቁ

Re: what are being said about እስክድር

Posted: 18 Jul 2024, 08:44
by Abere
The question is not all these allegations are made now, but why have not these allegations heard 7 or 8 months ago? Why now?
Could this be "lair! lair! pants on fire" ?
እንደ እኔ ጥያቄው መሆን ያለበት እነዚህ ጥያቄዎች መነሳታቸው ሳይሆን ለምን ከዛሬ 7 እና 8 ወራት በፊት አልተነሱም? አሁን ለምን? ከምን የመጣ እንዝህላልነት ነው ወይስ የተለመደች አበሻዊ ሴራ?
Tiago wrote:
18 Jul 2024, 03:00
እሰክንድር በገባበት ሁሉ አፍርሶ የሚወጣ ሰዉ ነዉ

እስክድር የስልጣን ጥመኛ ነው

የእስክንድር ባልደራስ ለምን አማራን ወይም የአማራን ትግል ከመከፍፈል አይወጣም ?

እስክንድርን ያካተተ የፋኖ ውህደትን አትጠብቁ

Re: what are being said about እስክድር

Posted: 18 Jul 2024, 08:59
by Misraq
Abere wrote:
18 Jul 2024, 08:44

ይህ ጥያቄ ተነስቶ ነበር፥፥ እስክንድር ከጎጃም እንዲወጣ የተደረገው ለዛ ነው፥፥ አንተ ያኔ የአብይ አህመድ ከዳሚ ደጋፊ ስለነበርክ አልሰማህ ይሆናል፥፥

Re: what are being said about እስክድር

Posted: 18 Jul 2024, 09:14
by Abere
Misraq,
እኔ የዐብይ አህመድ ደጋፊ እንዳልሆንኩ እንኳን ሰው ወፍ ያውቃል። እንድሁ በሀሳብ ስትሞገቱ የዚህ ወይም የዚያ ደጋፊ በማለት ማዋከብ እንደ ማምለጫ በር ቀደዳ የመጠቀም አባዜ አለባችሁ።

እስክንድር ከጎጃም እንድ ወጣ ተደረገ ማለት ምን ማለት ነው። ጎጃም የማን ፋኖ ነው?እኔ እስክንድር ይመረጥ ሌላ ይመረጥ ብቻ ብቃት ያለው እና በአብላጫው ቅቡል የሆነ በቂ አገር እና አለም አቀፋዊ ገጽታ ያለው ከትግሉ ግንባር ይመረጥ ባይ ነኝ እንጅ በአማራ ክፍላተ ሀገር ጎጠኝነት ይስፋፋ አልልም።

እንደ አንች አባባል ጎጃም የተገነጠለ ፋኖ ነው ለማለት ነው። ለምን ጎጃም ለብቻው ተለየ፡ እንደ ሰማሁት ሰፊው መሀል አማራ ( ደቡብ ወሎ፤ ሸዋ፤ ጎንደር) እስክንድርን ደግፏል ይባላል፤ አረግጠው ወጡ ወይም ከስብሰባው አልተገኙም ተብሎ የሚታሙት የከፊል ጎጃም እና ሰሜን ወሎ ራያ አካባቢ ነው። ምክንያቱ ምንድን እንደሆነ አልተብራራም። ምክንያቱን ሳይገልጹ አደባባይ ለመውጣት ባይቸኩሉ መልካም ነበር። እንደ እኔ ልዩነታቸውን ማጥበብ ይገባቸዋል አደባባይ ላይ ወጥቶ ከመጮህ ሰከን ባለ መንፈስ ደግመው ደጋግመው መወያየት ይኖርባቸዋል ባይ ነኝ።

Stopping the gossip, dealing the challenges Amhara people face is #1 prior. But you are looking busy spreading gossips.

Misraq wrote:
18 Jul 2024, 08:59