2. እስክንድርን ለጠቅላይ ሚንስትርነት ነው እንዴ የሚመርጡት? በማእከላዊ ኮሚቴ እየተወስነ የፖለቲካ መግለጫና ምሪት ለመስጠት አይደለም እንዴ? ይሄ any time ሊሻር ሊሽም የሚቻል ቦታ መሆን የለበትም?
3. እስክንድር ከፋኖ ጋር ሲሰነብት ከመንግስት ንኪኪ ይኑረው አይኑረው የውጭ እጅ ይንካው አይንካው security clearance ወይም back ground check እብንዴት አላደረጉበትም? አሁን ለምን ያሙታል? የፓለቲካ መሪ ሆነ ማለት መሻር ይቻላል ማለት ነው:: ውሳኔ ደግሞ በማእከላዊ ኮሚቴ ከተወስነ ምን ያስፈራል? በየ ጊዜ ስራውን መገምገም አይቻልም?
4. የፋኖ መሪዎች እነዘመነ የመከላከያውና የኮሚቴ ስፍራ ይዘው የፖለቲካውን ስራ እስክንድርን በማገዝ መስራት ይችላሉ:: ፋኖ የምሪት organogram መዋቅራዊ አስራር ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል:: የተማረ ሃይል አለው ስለሚባል::
5. ህዝባችሁን ከግብፅ ነፃ የምታወጡ ከሆነ ገና ቀይ ባህርና ዮርዳኖስን መሻገር አለባችሁ:: አማራን ነፃ ብታወጡ አገርን ነፃ ለማውጣት ገና ከ50% በላይ ስራ ይጠብቃችሁዋል::
ኢትዮዽያን ነፃ ለማውጣት የግድ Ethiopianist ያስፈልጉዋችሁዋል መመርመርና መምረጥ ቢኖርባችሁም::
የሚሆነው ሁሉ ከናንተ በላይ resource ያለው የጠላታችሁ ሃይል እንደሚከታተል እወቁ!!
Ethiopianist ምናምን ስትሉ አብይ ከናንተ በልጦ ኢትዮዽያዊ ይሆንና ክልል ማፍረስ ህገ መንግስት የመቀየር ካርድ ሊመዝላችሁ ይችላል:: ተጠንቀቁ