Page 1 of 2

ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 02 Jun 2024, 19:07
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 02 Jun 2024, 20:33
by Selam/
ሆረስ - ይኸ ታሪክ የተገለጠልህ ወንጀለኛው ዓብይ ዛሬ ሲዖል ሲገባ ነው?

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 02 Jun 2024, 23:31
by Selam/
ሌላው ሁሉ ቆሞ አቶ ታዬ አፅቀስላሴ ለምንድነው የተንበረከኩት?


Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 00:53
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 00:58
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 01:31
by Fiyameta
The Korean War was fought from 1950 to 1953.

In 1952 a great injustice occurred in Africa that would haunt the conscience of the black race for the next 40 years. A mini-sized mercenary emperor of Abyssinia sold his soul to gain the world, but it wasn't long before his world came crushing down as he was savagely killed and buried under his own bathroom floor -- 3 feet deep under, to be exact. Justice served cold! :lol: :lol: :lol: :mrgreen:



Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 02:05
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 04:15
by Digital Weyane
ባህር አቋርጠን በርካታ ዎገኖቻችንን ገብረን፣ ደማችን አፍስሰን እና አጥንታችን ከስክሰን ኮሪያውያንን ከማን ነው ነፃ ያወጣናቸው? :roll: :roll:

የሱንዴ እርዳታ እንዲሰጠን ስንል የህይወት መስዋእትነት የምንከፍል ከሆነ ከሙታን በላይ ከህያዋን በታች ሆነናል ማለት ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 04:16
by Selam/
ቱስ ቱስ ሻቦ - ማርኩስ የሞተው እኤአ በ1940 ነው፣ ጃንሆይ በትክክል ሃገር ግንባታ የጀመሩት በ1941 ወደ ሃገራቸው ከተመለሱ በኋላ ነው።

ታዲያ ማርኩስ መሬት ውስጥ ምስጥ ሲበላው፣ የኢትዮጵያ ህዝብና የአንተ አስካሪ አጎቶች መሬት ላይ እየተንደባለሉ ነው የተቀበሏቸው። በኋላም ዘመዶችህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአራተኛ ክፍል በላይ ዘልቀው እንዲማሩ ተማሪ ቤት ሰርተው፣ ፈቀዱላቸው። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ፣ ኢሳያስ ግፋ ቢል ድንጋይ ጠራቢ፣ ካልሆነም የባቡር ሹፌር ሆኖ ይቀር ነበር። አንተም ዝንብህን እሽ እያልክ እሪያ ትጠብቅ ነበር። ቈላፋ!


'Look to Africa, when a black king shall be crowned, for the day of deliverance is at hand'.Marcus Garvey, 1920



Fiyameta wrote:
03 Jun 2024, 01:31
The Korean War was fought from 1950 to 1953.

In 1952 a great injustice occurred in Africa that would haunt the conscience of the black race for the next 40 years. A mini-sized mercenary emperor of Abyssinia sold his soul to gain the world, but it wasn't long before his world came crushing down as he was savagely killed and buried under his own bathroom floor -- 3 feet deep under, to be exact. Justice served cold! :lol: :lol: :lol: :mrgreen:



Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 04:22
by Selam/



Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 04:27
by Selam/



Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 12:22
by Union
:lol:
ይሄ ሆረስ የሚባል ስለጉራጌ ህዝብ በአብይ መጨፍጨፍ፣ ብሎም ሱቁ መፍረስ፣ ቤቱ መቀማት ወዘተ ግድ የለውም።

እኛ ይሄ ዘመን ጉድ ነው ያሳየን

Selam/ wrote:
02 Jun 2024, 20:33
ሆረስ - ይኸ ታሪክ የተገለጠልህ ወንጀለኛው ዓብይ ዛሬ ሲዖል ሲገባ ነው?

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 03 Jun 2024, 22:43
by Selam/

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 01:25
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 02:00
by Horus

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 02:42
by Tiago
ግዜ የማያሳየን ነገር የለም
at the eleventh hour,it looks Horus is willing to hand-wash Abiy's underwear. :lol: :lol: :lol:

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 02:50
by Fiyameta
A survey was conducted in South Korea asking people if they would be willing to go to Ethiopia to fight a war:
  • 52% of the people surveyed said they have never heard of a country called Ethiopia.
    37% said they would not under any circumstances
    11% used profanities answering the survey question.
:|

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 02:55
by Horus
Tiago wrote:
04 Jun 2024, 02:42
ግዜ የማያሳየን ነገር የለም
at the eleventh hour,it looks Horus is willing to hand-wash Abiy's underwear. :lol: :lol: :lol:
So Tiago,
What do you want? ኢትዮጵያ ስትዋረድና ስትፈርስ ማየት ነው? ምንድን ነው የምትፈልገው? አንተ የሳይኮሎጂ ጥማትህ እንዲረካ በኢትዮጵያ ትምህርት እንዲቆም ነው ምኞትህ? ያንተ ሳይኮሎጂ እንዲረካ በኢትዮጵያ የብረት ኢንዱስትሪ እንዳይከፈት ነው? መቼ ነው የኢትዮጵያ ናኡስ ከበርቴ ከinfantile disorder በላይ የሚያድገው? አንተ ደስ እንዲክህ ኢትዮጵያ ምን እንድትሆን ነው የምትፈልገው? አሳኝ ትውልድ :x :x :x

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 02:58
by Tiago
52% of the people surveyed said they have never heard of a country called Ethiopia.
37% said they would not under any circumstances
11% used profanities answering the survey question.
smack in the face.

Koreans as a whole, so not all, but many, despise any dark skin (Arabs, Latinos, Africans and Indians).

Re: ኮሪያዊያን ውለታ የማይረሱ ግሩም ሕዝብ!

Posted: 04 Jun 2024, 03:40
by Tiago
So Tiago,
What do you want? ኢትዮጵያ ስትዋረድና ስትፈርስ ማየት ነው? ምንድን ነው የምትፈልገው? አንተ የሳይኮሎጂ ጥማትህ እንዲረካ በኢትዮጵያ ትምህርት እንዲቆም ነው ምኞትህ? ያንተ ሳይኮሎጂ እንዲረካ በኢትዮጵያ የብረት ኢንዱስትሪ እንዳይከፈት ነው? መቼ ነው የኢትዮጵያ ናኡስ ከበርቴ ከinfantile disorder በላይ የሚያድገው? አንተ ደስ እንዲክህ ኢትዮጵያ ምን እንድትሆን ነው የምትፈልገው? አሳኝ ትውልድ
Abiy ahmed is using and abusing Ethiopians courtesy of those who clap for him or suffer from Stockholm syndrome.