Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 16872
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

Post by Fiyameta » 20 Jan 2024, 16:06

"ፋኖ የትግራይ ቃል ነው። አማሮች ናቸው ቃሉን ተውሰው፣ አሳቡን በመለወጥ ጥቅም ላይ ያዋሉት፣" ይላል የዓድዋ ተወላጁ ገብሩ ፋኖ። "የትግራይ ህዝብ ስሜን ከገብሩ ፋኖ ወደ "ገብሩ ንሓመዱ" እንድቀይረው ጠይቀውኛል ፣ እኔ ግን ፋኖዎች በኦሮሙማ ሰራዊት እንደሚሸነፉ ስለማውቅ ስሜን ለመቀይር መቸኮል አልፈለግኩም" ሲልም ቀጠለ ገብሩ ፋኖ። :P :P


Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

Post by Maxi » 20 Jan 2024, 16:18

Fiyameta wrote:
20 Jan 2024, 16:06
"ፋኖ የትግራይ ቃል ነው። አማሮች ናቸው ቃሉን ተውሰው፣ አሳቡን በመለወጥ ጥቅም ላይ ያዋሉት፣" ይላል የዓድዋ ተወላጁ ገብሩ ፋኖ። "የትግራይ ህዝብ ስሜን ከገብሩ ፋኖ ወደ "ገብሩ ንሓመዱ" እንድቀይረው ጠይቀውኛል ፣ እኔ ግን ፋኖዎች በኦሮሙማ ሰራዊት እንደሚሸነፉ ስለማውቅ ስሜን ለመቀይር መቸኮል አልፈለግኩም" ይላል ገብሩ ፋኖ። :P :P

:P

Digital Weyane
Member+
Posts: 9612
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

Post by Digital Weyane » 20 Jan 2024, 16:41

ዎንድማችን ገብሩ ፋኖ ስሙን ወደ <<ገብሩ ንሓመዱ>> ቢቀይረው ለሰማያዊ ሸሚዝ ለባሽ የሕወሃት ዳያስፖራ አባላት ከፍተኛ ሞራል እና መነቃቃትን እንደሚፈጥርላቸው ፅኑ እምነት አለኝ። :roll: :roll:

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: የሕወሃቱ አቀንቃኝ ገብሩ ፋኖ ስሙን እንዲቀይር ከትግራይ ህዝብ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አደረገ።

Post by euroland » 20 Jan 2024, 16:52

:lol: :lol: :lol: :lol:

The comedian also said, the word “Fano” was copied by Amaras from him since 1910th. Now, the guy is telling us, inadvertently, he is over 100 years; he looks good for his age though :lol:

Aye ene Agame, if it weren’t for you creatures, this world would have been a boring planet to live.

Post Reply