Page 1 of 1
DefendTheTruth: ጉራጌኦሮሞች እነዚህ ናቸው!
Posted: 17 Jan 2024, 03:25
by Horus
Re: DefendTheTruth: ጉራጌኦሮሞች እነዚህ ናቸው!
Posted: 17 Jan 2024, 03:42
by Misraq
ሶዶ? ማረቆ ነው ክስታኔ?
Re: DefendTheTruth: ጉራጌኦሮሞች እነዚህ ናቸው!
Posted: 17 Jan 2024, 03:51
by Horus
Misraq wrote: ↑17 Jan 2024, 03:42
ሶዶ? ማረቆ ነው ክስታኔ?
ሶዶ የአገር ስም ነው (ክፍለ አገር እንደ ማለት ነው)፣ እነዚህ የክስታኔ ጉራጌና ኦሮሞ ቅይጦች ናቸው እኛ ላሌጌ እንላቸዋለን ከክስታኔ ሰሜን ስለሆኑ! ላለጌ ማለት ሰሜን ማለት ነው ። እስከ አለምገና ገጃ ያሉት ናቸው ። ማረቆ የኦሮሞ ሳይሆን የሃዲያና መስቃን ጉራጌ ቅይጦች ናቸው ።
ክስታኔኛ ይህ ነው ፤
መስቃንና ክስታኔ ኦልሞስት አንድ ናቸው ፣ እኔ ሙሉ በሙሉ መስቃንኛ እሰማለሁ ፣ ይህ ነው መስቃን ጭፈራው በትንሹ ዝግ ይላል ።
Re: DefendTheTruth: ጉራጌኦሮሞች እነዚህ ናቸው!
Posted: 17 Jan 2024, 04:01
by Selam/
Interesting, never seen something like this before: የለመደኩትን የጉራጌ ወይንም የኦሮሞ የጭፈራና የዘፈን ውህደት ስላላየሁ ፣ በመጀመሪያ የተሰማኝ ስሜት ምን አይነት ‘ጉራማይሌ’ ነው የሚል ነው። አንተስ ለምደኸዋል?
Horus wrote: ↑17 Jan 2024, 03:25
ደሞ ዱላ አይሸከሙም!
Re: DefendTheTruth: ጉራጌኦሮሞች እነዚህ ናቸው!
Posted: 17 Jan 2024, 04:27
by Horus
Selam/ wrote: ↑17 Jan 2024, 04:01
Interesting, never seen something like this before: የለመደኩትን የጉራጌ ወይንም የኦሮሞ የጭፈራና የዘፈን ውህደት ስላላየሁ ፣ በመጀመሪያ የተሰማኝ ስሜት ምን አይነት ‘ጉራማይሌ’ ነው የሚል ነው። አንተስ ለምደኸዋል?
Horus wrote: ↑17 Jan 2024, 03:25
ደሞ ዱላ አይሸከሙም!
ሰምተህ ከሆነ ጭፈራው ብቻ ሳይሆን ሊሪክሱ ላሌ ዬቦላሌ ይላል! ያ የክስታኔኛ ዘፈን አዝማች ነው ። የኤርምያስ ለገሰ ዘመዶች ገጃ አለም ገና ልክ እንደዚህ ነው የሚጨፍሩት ፣ ያንን ነው በመጻፉ የጻፈው ባላገር ዘመዶቼ ጋ ሄጄ ንግግራቸው ኦሮሞኛ ጭፈራቸው ጉራጌኛ ነው ብሏሎ!
አሁን ፈጽሞ ረስተውት ነው እንጂ ገላኖች፣ ያያዎች (የበቾ የማሞ ወልዴ ዘሮች) ሁሉ ሁሉ ግንዳቸው ጉራጌ ነው ። ከዚያም ጨቦን ይዘህ ወንጪን ደንዲ ብለህ ወሊሶ ትገባለህ !!! ብዙዎቹ አሁንም ባህላቸው እንሰትና ቆጮ ነው !!