Page 1 of 1
በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:11
by Horus
በመርህ ደረጃ የሱማሌላንድ ሕዝብ የራሱን አገረ ከፈለገ እንዴት ነው የሚከለከለው? እረ በሕግ አምላክ! የእንግሊዝ ቅኝ እና የፈረንሳይ ቅኝ እንዴት ነው በአንድ አገር የሚጨፈለቁት?
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:29
by Fiyameta
I don't think TPLF's constitution manifesto that was designed to give each kilil in Ethiopia the right to secede, is applicable to Somalia.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:37
by AbyssiniaLady
Stay out of Somali affairs and focus on your Gurage zone.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:42
by Union
ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:44
by Horus
AbyssiniaLady wrote: ↑03 Jan 2024, 01:37
Stay out of Somali affairs and focus on your Gurage zone.
ዞር በይ፤ ስለ ፈለኩት ነገር መናገር እችላለሁ! አንቺስ ምን አገባሽ?
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:50
by Horus
Fiyameta wrote: ↑03 Jan 2024, 01:29
I don't think TPLF's constitution manifesto that was designed to give each kilil in Ethiopia the right to secede, is applicable to Somalia.
I am not talking about TPLF killilism. I am talking about colonialism. Why should British and Italian colonies be merged into one while the British colony is demanding its own state. Why?
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 01:56
by Horus
union wrote: ↑03 Jan 2024, 01:42
ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣ አገር መሆን ስለሚፈልጉ! የፈረንሳዩ ሱማሌ ለምንድን ነው የህዝብ ውሳኔ የማይጠራው፣ 30 አመት ሙሉ???? ሃርጌሳ ለመገንጠል ድምጽ ስለሚሰጥ ነው ።
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 02:00
by Union
የአለም አቀፍ ህግን ይፃረራል ለዛም ነው ማንም ሀገር እውቅና ያልሰጣቸው። ወይ በጦርነት ሞቃድሾን ማሸነፍ አለባቸው ወይም ጠቅላላ የሱማሌ ህዝብ መወሰን አለበት። ከጠቅላላው የሱማሌ ህዝብ ውስኔ ውጪ ሶማሌ ላንድ ለብቻውን መገንጠል አይችልም!
Horus wrote: ↑03 Jan 2024, 01:56
union wrote: ↑03 Jan 2024, 01:42
ስለዚህ ቴክሳስም የራሷን ሀገር ከመመስረት ማንም ሊከለክላት አይችልማ
ኦሮሙማውም እንደዛው ማለት ነው በአንተ አባባል
እርስ በእርስ ተዋግተው እንደ ትግራይ ብቻዋን ቁጭ ያለች ሀገር እኮ ነች ሱማሌ ላንድ ማለት
ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣ አገር መሆን ስለሚፈልጉ! የፈረንሳዩ ሱማሌ ለምንድን ነው የህዝብ ውሳኔ የማይጠራው፣ 30 አመት ሙሉ???? ሃርጌሳ ለመገንጠል ድምጽ ስለሚሰጥ ነው ።
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 02:05
by Horus
ጥያቄዬን አልመለስክም ። ለምንድን ነው የፈረንሳይና እንግሊዝ ቅኝ ተገዦች በአንድ የተጨፈለቁት? ሲቀጥል በጦር ተዋግተው 30 አመት ለየብቻ እየኖሩ ነው ። ስለዚህ ማነው ሃርጌሳ ላይ የራሱን ፍላጎት በግድ የሚጭን? በህግ አማላክ ! ኤርትራ ስትገነጠል የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጽ ሰጠ? ታዲያ ለምድን ነው ኤርትራ ተመድ የገባችው? ኢምፔሪያሊስቶች ስለሚፈልጉት ነው ! ካልፈለጉት አለም አቀፍ ሕግ ነው ይሉሃል !
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 02:33
by Horus
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 03:18
by TGAA
If the Africa Union declaration, stating that independent African states should stick to and honor colonial borders, has always been the justification for the quest for independence, then, in that case, Somaliland had been under British rule since 1898--1964. So, if Somaliland wants to claim independence solely based on that measure, it can be considered an independent country. As they say, 'What's good for the goose is good for the gander.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 03 Jan 2024, 03:57
by Right
ከሱማሌላንድ ውጭ ያለው ነውኮ ከራሱ ጥቅም ተነስቶ የሚንጫረረው እንጂ አንድም የሱማሌላንድ ሕዝብ ቅንጣት ቅዋሜ አላነሳም፣
The people of Somali Land are happy to go it alone. That is what matters. Others can burn in jealousy all they want and they won’t change the reality. Somal Land proved to the world that they are industrious. Fighter jets and tanks are for stupids and they stay away from it. The one who are burning inside and making noises are the Eritreans who have declared independence in a much worst situation without the consent of Afars, Kunamas and Erobs.
And we know why the Eritreans are so mad. Anger, frustration and uproar won’t change the reality. That is what you get with a terrible miscalculation of building a house on swamplands taken on false theory.
The people of Somali Land are smart, I believe they will talk to other Somalians on how to share the bounty. Ethiopia will help Somalia in general to live a peaceful and prosperous life.
Re: በሰበብ አስባብ ተገንጥላ አገር የሆነች ሁሉ ዛሬ ላይ ዞረው ሱማሌላንድ አገር አትሁን ማለት መርህ አልባነት አይደል እንዴ!
Posted: 26 Dec 2025, 22:13
by Horus
እንደ አለት የጸና መርህ ላይ ስትቆም ግዜ ዳኛ ሆኖ ይፈርድልሃል ! ሱማሌላንድ አገር መሆኗ አይቀሬ ነው! የዛሬ ሁለት አመት!