Page 1 of 1

ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower

Posted: 23 Dec 2023, 23:10
by Misraq
.
.
.
Engineer Simegnewn በጠራራ ፀሃይ ገድሎ ወያኔ ላይ የሴራ ፓለቲካ የሰራው ብልፅግና ቀጠል አድርጎ የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት የነበረውን አምባቸውን እና አሳምነውንም በተመሳሳይ ሴራ አስወግዷል። አለፍ ብሎም ሃጫሉን ገድሎ ጀዋርና በቀለ ገርባን neutralize አድርጎበታል።

አሁን በኢኮኖሚውና በወታደራዋው ዘርፍ ውልቅልቁ እየወጣ ያለው ብልፅግና አንድ ታዋቂ ኦሮሞን ገድሎ ኦሮሞዎችን ለማስቆጣትና ከስልጣኑ ፊት ረድፈኛ ሆነው እንዲከላከሉት አስቦ ነው ተብሏል።

ይህ ውሳኔ የመጣው የኦሮሞ ሕዝብ ብልፅግና ባሰበው ልክ መከላከያን ተቀላቀል የሚለውን ጥሪ ባለመቀበሉ ነው ተብሏል።

Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower

Posted: 23 Dec 2023, 23:52
by ethiopian
Misraq wrote:
23 Dec 2023, 23:10
.
.
.
Engineer Simegnewn በጠራራ ፀሃይ ገድሎ ወያኔ ላይ የሴራ ፓለቲካ የሰራው ብልፅግና ቀጠል አድርጎ የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት የነበረውን አምባቸውን እና አሳምነውንም በተመሳሳይ ሴራ አስወግዷል። አለፍ ብሎም ሃጫሉን ገድሎ ጀዋርና በቀለ ገርባን neutralize አድርጎበታል።

አሁን በኢኮኖሚውና በወታደራዋው ዘርፍ ውልቅልቁ እየወጣ ያለው ብልፅግና አንድ ታዋቂ ኦሮሞን ገድሎ ኦሮሞዎችን ለማስቆጣትና ከስልጣኑ ፊት ረድፈኛ ሆነው እንዲከላከሉት አስቦ ነው ተብሏል።

ይህ ውሳኔ የመጣው የኦሮሞ ሕዝብ ብልፅግና ባሰበው ልክ መከላከያን ተቀላቀል የሚለውን ጥሪ ባለመቀበሉ ነው ተብሏል።
you got that from ethio360 ? ohhh sorry amhara360 ... oh no it is from extremistdecumans360

Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower

Posted: 24 Dec 2023, 00:14
by Digital Weyane
ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በግፍ መግደላቸውን ስሰማ ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን እስከምጠላ ድረስ በጣም ነበር ያዘንኩት። :cry: :cry: :cry:

Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower

Posted: 24 Dec 2023, 00:27
by Union
Brother Misraq,

Yes, all Ethiopians by now know abiy would do anything evil to stay on power. Anything!