.
.
.
Engineer Simegnewn በጠራራ ፀሃይ ገድሎ ወያኔ ላይ የሴራ ፓለቲካ የሰራው ብልፅግና ቀጠል አድርጎ የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት የነበረውን አምባቸውን እና አሳምነውንም በተመሳሳይ ሴራ አስወግዷል። አለፍ ብሎም ሃጫሉን ገድሎ ጀዋርና በቀለ ገርባን neutralize አድርጎበታል።
አሁን በኢኮኖሚውና በወታደራዋው ዘርፍ ውልቅልቁ እየወጣ ያለው ብልፅግና አንድ ታዋቂ ኦሮሞን ገድሎ ኦሮሞዎችን ለማስቆጣትና ከስልጣኑ ፊት ረድፈኛ ሆነው እንዲከላከሉት አስቦ ነው ተብሏል።
ይህ ውሳኔ የመጣው የኦሮሞ ሕዝብ ብልፅግና ባሰበው ልክ መከላከያን ተቀላቀል የሚለውን ጥሪ ባለመቀበሉ ነው ተብሏል።
-
ethiopian
Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower
you got that from ethio360 ? ohhh sorry amhara360 ... oh no it is from extremistdecumans360Misraq wrote: ↑23 Dec 2023, 23:10.
.
.
Engineer Simegnewn በጠራራ ፀሃይ ገድሎ ወያኔ ላይ የሴራ ፓለቲካ የሰራው ብልፅግና ቀጠል አድርጎ የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት የነበረውን አምባቸውን እና አሳምነውንም በተመሳሳይ ሴራ አስወግዷል። አለፍ ብሎም ሃጫሉን ገድሎ ጀዋርና በቀለ ገርባን neutralize አድርጎበታል።
አሁን በኢኮኖሚውና በወታደራዋው ዘርፍ ውልቅልቁ እየወጣ ያለው ብልፅግና አንድ ታዋቂ ኦሮሞን ገድሎ ኦሮሞዎችን ለማስቆጣትና ከስልጣኑ ፊት ረድፈኛ ሆነው እንዲከላከሉት አስቦ ነው ተብሏል።
ይህ ውሳኔ የመጣው የኦሮሞ ሕዝብ ብልፅግና ባሰበው ልክ መከላከያን ተቀላቀል የሚለውን ጥሪ ባለመቀበሉ ነው ተብሏል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10170
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower
ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በግፍ መግደላቸውን ስሰማ ትግራዋይ ሆኜ መፈጠሬን እስከምጠላ ድረስ በጣም ነበር ያዘንኩት።
-
Union
Re: ብልፅግና በቅርቡ አንድ ታዋቂ ኦሮሞ ይገድላል - Whistle Blower
Brother Misraq,
Yes, all Ethiopians by now know abiy would do anything evil to stay on power. Anything!

Misraq wrote: ↑23 Dec 2023, 23:10.