Page 1 of 1

የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 15:35
by Misraq
.
.
.
TDF ኦህዴድን ቂጥ ቂጡን እየዠለጠ ደብረሲና ሲደርስ ኦህዴድ የድረሱልኝ ጥሪ ሲያደርግ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ (ሰይጣናዊ ፔንታግራም) የሌለበትን ሰው እንዲጠቀመው ፈቀደ፥፥ በኤርትራና በፋኖ እርዳታ የስልጣን ስጋቱ ሲወገድ ግን አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ወንጀል ሆነ፥፥ አሁን ኦህዴድ በፋኖ ብርቱ ምት ሲያርፍበት ባንዲራውን ፈቅዶዋል፥፥

ግን ለግዜው ነው ወይስ እስከዘለአለሙ?

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 15:52
by Selam/
አንቺ አጭበርባሬ ወያኔ - ትህነግና ፒፒ እኮ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገዝጣዎች ናቸው። ሸረሪት!
Misraq wrote:
07 Dec 2023, 15:35
.
.
.
TDF ኦህዴድን ቂጥ ቂጡን እየዠለጠ ደብረሲና ሲደርስ ኦህዴድ የድረሱልኝ ጥሪ ሲያደርግ የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ (ሰይጣናዊ ፔንታግራም) የሌለበትን ሰው እንዲጠቀመው ፈቀደ፥፥ በኤርትራና በፋኖ እርዳታ የስልጣን ስጋቱ ሲወገድ ግን አረንጉዋዴ ቢጫ ቀይ ወንጀል ሆነ፥፥ አሁን ኦህዴድ በፋኖ ብርቱ ምት ሲያርፍበት ባንዲራውን ፈቅዶዋል፥፥

ግን ለግዜው ነው ወይስ እስከዘለአለሙ?

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 16:36
by Misraq
ግንቦቴው ሰላም

እዚህም መጣህ? አይ አንተ ለ5 አመት ሽንጥህን ገትረህ ኦህዴድ-ብልጽግናን ስታገለግል ይህ አልታየህም ነበር? :lol: :lol: የግንቦቴዎች IQ Low ነው የሚባለው እኮ በምክንያት ነው :lol:

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 20:56
by Selam/
ልክ እንደ ልጅ ፣ ዶሮ አሳድዶ መያዝ ያስደስተኛል። አንቺ ጨበሪያሟ ወያኔ ደግሞ እግርሽ ቆራጣ ስለሆነ ፣ በቀላሉ ነው ቀጨም የማደርግሽ። :lol:
Misraq wrote:
07 Dec 2023, 16:36
ግንቦቴው ሰላም

እዚህም መጣህ? አይ አንተ ለ5 አመት ሽንጥህን ገትረህ ኦህዴድ-ብልጽግናን ስታገለግል ይህ አልታየህም ነበር? :lol: :lol: የግንቦቴዎች IQ Low ነው የሚባለው እኮ በምክንያት ነው :lol:

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 21:26
by Misraq
ግምቦቴው ሰላም

ክቶፎ ለብለብ ጮማ በቢራ እያወራረድህ ኖረህ መቶ ሜትር መሮጥ እንደማትችል የታወቀ ነው። ምናልባት ዶሮ አሳድዶ የመያዝን ፍኖተ ካርታህን ብታጋራን ለልጆቻችን ሼር እናደርጋለን 😁

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 21:47
by Abere
በዐድዋ የድል በዓል አከባበር ላይ በዐጼ ምኒልክ ፎቶግራፍ ምትክ የዐብይ አህመድ ፎቶግራፍ ማውለብለብ ጉዳይስ ምን ተባለ? እምዬ ምኒልክን የሚያቃልሉ ላይ ምን አይነት እርምጃ ይወሰድ ተባለ? እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደት ቢንቁት ነው?

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 21:51
by Selam/
ጭንጫ ወያኔ - ክትፎም አማረሽ? ጥህሎ እንዳያኮርፍሽ።
Misraq wrote:
07 Dec 2023, 21:26
ግምቦቴው ሰላም

ክቶፎ ለብለብ ጮማ በቢራ እያወራረድህ ኖረህ መቶ ሜትር መሮጥ እንደማትችል የታወቀ ነው። ምናልባት ዶሮ አሳድዶ የመያዝን ፍኖተ ካርታህን ብታጋራን ለልጆቻችን ሼር እናደርጋለን 😁

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 21:59
by Misraq
ግምቦይ ሰላም ጎራ ተደበላልቆብህ አንድ እግርህን ኢዜማ ውስጥ አንድ እግርህን ደሞ ብልጽግና ውስጥ አድርገህ ለአምስት አመት ጣቂህን ስትወጠር ኖርክ እኮ :lol: :lol: ላልቶዋል አይደል? :mrgreen:

Re: የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ፡ የፋኖ ብርቱ ምት ይህን ብቻ አይደለም ገና ብዙ መብቶችን ያስመልሳል

Posted: 07 Dec 2023, 23:35
by Selam/
አንቺ ችግር - ዕንቁላል መቼ ነው የምትጥይው?
:lol: :lol: :lol:

Misraq wrote:
07 Dec 2023, 21:59