Ethiopia has never gained Economic Development in the last few years, say experts
Posted: 31 Oct 2023, 16:09
በግ ሁሉ ተነስቶ የኢኮኖሚ ተንታኝ ነኝ የምልበት ና የሆነበት አገር፣ ምን ይጨምራል፣ አደግን፣ አላደግንም?
ከፕርዝዳንቷ ይልቅ ተማሪ (temari) ነኝ ባዩ አንድ ጨቅላ ህፃን በዚህ ፎረም ላይ ይደመጣል፣
አንድ ጊዜ ይሄዉ ጨቅላ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት የተገኘዉ በሕዝብ ብዛት መጨመር ነዉ ብሎን ቁጭ። እፍረት ብሎ ነገር የለም፣ ከቶዉንም!