-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከ almaze ጋር የነበረኝ ቃለ ምልልስ ይህንን ይመስል ነበር
በውጭ አገር ለመሸጉ ወያኔ ወገኖቼ ድሮም ቢሆን ውጊያ ልክ እንደ ባህላዊ ጨዋታቸው ነው። <<ልተኸፈለ ይኸፈል>> <<የተከፈለው ይከፈል>> ብለው ያስጨረሱትን የአንድ ነጥብ ሚሊየን የትግራይ የትግራይ ወጣት ደም ገና ሳይደርቅ እንደገና ዛሬም ያሁኑ የትግራይ ትውልድ በሙሉ መስዋእት መሆን አለበት እያሉን ነው። ሃምበርገር እየገመጡና ዉስኪ እየተጎነጩ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከ almaze ጋር የነበረኝ ቃለ ምልልስ ይህንን ይመስል ነበር
በቅርቡ በስነ ምግባር ጉድለት በጌታቸው ረዳ ከስራ የተባረሩ የሕወሃት ካድሬዎች የአቢይ አህመድ ተላላኪዎችና ቅጥረኞች ለመሆን በቁ።